Репост из: Health info & vaccancy news (HIVN)
የጥሪ ማስታወቂያ |
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት
1. በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት ፕሮፌሽናል
2. በሜዲካል ራድዮሎጂ ቴክኖሎጂ
የስራ መደብ ተመዘገባችሁ የጽሑፍ ፈተና ለወሰዳችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው የተመረጣችሁ ስለሆነ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 (ሶስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የሙያ ፈቃድ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ፒያሳ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገለግሎት ጎን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ህንፃ በሚገኘው 7ተኛ ፎቅ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
ስም ዝርዝር ለማየት
https://t.me/tenaguideline/3027?single