6 አመታት..........
PI NETWORK ያበቃለት የነበረ ቢመስልም አሁን ላይ አንሰራርቶ ለ February 20 ላውንች ለመደረግ ቀጠሮ ይዟል.....ከ1.5 ቢልየን እስከ 6 ቢልየን ባለው ውስጥ ሰርኩሌሽን ሰፕላይም ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል ።
Pi ብዙሀኑ Lock ለአመታት አድርጓል
Pi ብዙ ሰዎች ጀምረውት ሰልችቷቸውም ትተውታል
Pi ብዙ ሰዎች ቬሪፊኬሽንም ማሟላት አልቻሉም
Pi Network በኮምፒዩተር ሳይንስ በካሊፎርኒያ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የ PHD ምሩቅ በሆነው ኒኮላስ ኮካሊስኪ ነበር በ2019 ክሬት የተደረገው ።
ክሬት ከተደረገም ጀምሮ በአጠቃላይ ከ70 ሚልየን ሰዎች በላይ በመላው አለም pi network ን መጠቀም ችለዋል ማይን ማድረግ ችለዋል
በአጠቃላይ የ6 አመታት ልፋት ምን ያህል ዋጋ ይኖረዋል የሚለውን ከ8 ቀናት ቡሃላ የምንመለከተው ይሆናል ።
@Ab_digitals