🔴 የወይኑ ባለቤት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ በአውስትራሊያ ሀገር ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት
ማቴዎስ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³³ ሌላ ምሳሌ ስሙ። የወይን አትክልት የተከለ ባለቤት ሰው ነበረ፤ ቅጥርም ቀጠረለት፥ መጥመቂያም ማሰለት፥ ግንብም ሠራና ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ።
³⁴ የሚያፈራበትም ጊዜ ሲቀርብ፥ ፍሬውን ሊቀበሉ ባሮቹን ወደ ገበሬዎች ላከ።
³⁵ ገበሬዎቹም ባሮቹን ይዘው አንዱን ደበደቡት አንዱንም ገደሉት ሌላውንም ወገሩት።
³⁶ ደግሞ ከፊተኞች የሚበዙ ሌሎ...