Репост из: የአስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው ኦፊሲላዊ ቻናል ።
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
የአላህ ባሮች ሆይ እንዴት ናችሁ??
እንደሚታወቀው የአብደላህ ኢብኑ ዑመር የቂርዓትና ተርብያ መድረሳ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ በጭረቻ ከተማ ከገበያው አጠገብ ባለው መስጂድ ላይ ስራውን በይፋ ከጀመረ ስንብቷል።
የአካባቢው ወንድም እና እህቶች፣አባትና እናቶች፣ህፃናት በቦታው ላይ በመገኘት እውቀት መቅሰም ጀምረዋል።
ከዚህም ውስጥ
➡️ ቁርዓን
➡️ የዓቂዳ ኪታቦች
እና ተያያዥ ትምህርቶች እየተሰጡ ነው።
በቦታው ላይ ቂርዓቱን የሚያቀሩት ሸህ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው እና የአካባቢውን ማህበረሰብ በማንቀሳቀስ ከሌሎች ወንድምና እህቶች ጋር በመተባበር መሰረት የሚሆን ተግባር እየፈፀሙ ይገኛሉ።
➡️ እኛ ደግሞ ገና በርካታ ስራ ይጠብቀናል። ከወላጆቻችን በየ ጎረቤታችን ያለውን ስር የሰደደ ሽርክና ቢዲዓ፣ኒፋቅና ሆረፋት። ጠራርጎ ለማስወጣት ቀን ከሌት መልፋት አለብን።
➡️ ሀገራችን በብዙ ነገር የተበደለ ሲሆን፣ ከዚህም ወስጥ መብራት፣ኔቶርክ፣የሚዲያ አጠቃቀም፣ ብዙ ችግሮች ስላሉ፣
በአካል በመገኘት፣ሚሞሪ በመግዛት፣የዓቂዳ ኪታቦችን ከነትርጉማቸው በመላክ፣ አካባቢውን ወደተውሂድና ወደ ሱና መጣራት አለብን።
➡️ በመሆኑም ወድ አባላቶች በርብርብ አካባቢውን ከሽርክ ጨለማ፣ ወደ ተውሂድ ብርሃን በአላህ ፍቃድ እናመላክት።
📝 የአሄራ ወንድማችሁ አወል ተፈራ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ቴሌግራም
ቻናል
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment
ግሩፕ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1
የፌስቡክ ገፅ
አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው
https://m.facebook.com/114473143591650/
↓
https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl
የፌስቡክ ግሩፕ
https://facebook.com/groups/236456994772253/
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot
ለሌሎችም አስራጩት