MemeFi ሊስት እንደተደረገ ወዲያው መሸጥ የምትፈልጉ Limit order የሚለውን Market order ላይ ማስቀመጣችሁን አረጋግጡ ከዛ sell ስትሉት ወዲያው ወደ ዶላር ይቀይርላቹዋል!
ሊስት የሚደረገው 10 ሰዓት ላይ ነው ቀድሞ call auction 9 ሰዓት ላይ አለ እሱ የዋጋውን ፍንጭ ይነግረናል 👋
ሊስት የሚደረገው 10 ሰዓት ላይ ነው ቀድሞ call auction 9 ሰዓት ላይ አለ እሱ የዋጋውን ፍንጭ ይነግረናል 👋