የሱና ሊንኮች ማሰራጫ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ የሊንኮች ክፍል
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel

የዚህ ቻናል አላማ የሱና ትምህርቶች የሚተላለፍባቸውን ሊኮች ለወንድምና ለእህቶች ማሰራጨት ነው።
አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций






عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን
አሚን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ወንድማችሁ፡ አቡ ተቅይ ቃዒድ






‏عاجل:

‏رؤية هلال شهر رمضان في سدير..
‏وغداً السبت أول أيام رمضان بالسعودية .

በአላህ ፍቃድ ነገ ቅዳሜ ረመዷን አንድ ነው።


-5893412815308436365_99.jpg
102.1Кб
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ከአስጎሪ፣ ጭረቻና አካባቢው

ሀገራችን በደዓዋ ዘርፍ ገና ምንም ያልተሰራበት ሰው ከነሽርኩ ወደ መቃብር የሚወርድበት ሀገር ነው፣
አላህ ካዘነለት ውጭ ሶላት የማይሰገድበት ሀገር ነው። ብዙ ጉዳዮች አሉን።ለደዓዋው ኢስላምን ለመኻደም በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭም በከተማ በገጠርም ፣በቆላ በደጋ ያላችሁ ።የአህለል ሱና ወልጀመዓ የአላህ ባሮች ሆይ፣ አላህ ሱበሃነ ወተዓላ በዱኒያም በአሄራም ነጃ ሊ ያወጣን ደቡብ ወሎ ደሴ ዙሪያ ወረዳ ፣በተለይም አስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ላይ በርብርብ ደዓዋ ለማድረግ በሁሉም ዘር ፍ ተባበሩን ።


√√
ስለዚህ በእነዚህ አድራሻዎች

አስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው
የቴሌ ግራም የሚዲያ ቻናላችን በመከተል እንማማር
የቴሌ ግራም ቻናል

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment

የቴሌግራም ግሩፓችንን በመከተል እንወያይ ወደ መፍትሄ እንጓዝ

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የፌስቡኩ ፔጃችንን በመከተል የአካባቢውን ማህበረሰብ ከሽርክ፣ከኩፉር፣ከቢዲዓ፣ከኒፋቅ ፣ከወንጀል መሰል ተግባሮች እናስተምር።

አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://m.facebook.com/AsgoriChirechaAndEnvironment/

የፌስቡክ ግሩፕ https://facebook.com/groups/236456994772253/

አስተያየት በመስጠት
መስተካከል ያለበትን ለመምከር፣የጎደለው ለመሙላት ፣

በዚህ → https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot
ብታደርሱን በአላህ ፍቃድ እንቀበላለን።


የአስጎሪ ፣ጭረቻ እና አካባቢው. ማህበረሰብ ኑ እንወያይ የሀገራችንን አካባቢ ማህበረሰብ ከጨለማ፣ ከድህነት፣ከተያያዥ ችግሮች ተወያይተን መፍትሄ እንድመጣ እናድርግ።


ኑ ተወላጆቹ እንወያይ


አስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው።
ይህ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረስብ መወያያ የቴሌግራም ቻናላችን ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot


Channel
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎




የዓሹራ ቀን አጿጿም እና በዕለቱ የሚከሰቱ ቢድዓዎች።
—————
እንደሚታወቀው የዓሹራ ቀን ፆም ማለትም ሙሀረም 10ኛውን ቀን መፆም ከተላላቅ ሶናዎች ነው። ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-

(أَفْضَلُ الصِّيَامِ بَعْدَ رَمَضَانَ شَهْرُ اللَّهِ الْمُحَرَّمُ) رواه مسلم

“ከረመዷን በኋላ በላጩ ፆም የሙሀረም ወር ፆም ነው።” ሙስሊም 1163 ዘግበውታል።
ይህ ፆም የረመዷን ወር ከመደንገጉ በፊት ግዴታ ነበርም ተብሏል።

የሚፆምበትን ምክንያት:-
በመሰረቱ እንደ ሙስሊም ማንኛውም በቁርኣን እና በሶሂህ ሀዲስ የመጣን መልካም ስራ፣ ትእዛዝም ይሁን ክልከላ ምክንያቱን አወቅነውም አላወቅነውም መተግበርና መቀበል ግዴታችን ነው። በግልፅ ማስረጃ የመጣ ነገር እስከሆነ ድረስ መተግበር ነው።

የዓሹራ ፆም ምክንያት አለው። በሚከተለው ሀዲስም ተብራርቷል:-

عن ابن عباس ((قَدِمَ النَّبِيُّ -صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ- المَدِينَةَ فَرَأَى الْيَهُودَ تَصُومُ يَوْمَ عَاشُورَاءَ فَقَالَ مَا هَذَا؟ قَالُوا: هَذَا يَوْمٌ صَالِحٌ، هَذَا يَوْمٌ نَجَّى اللَّهُ بَنِي إِسْرَائِيلَ مِنْ عَدُوِّهِمْ فَصَامَهُ مُوسَى، قَالَ فَأَنَا أَحَقُّ بِمُوسَى مِنْكُمْ فَصَامَهُ وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ)). في صحيح البخاري

ከኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ:- “ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና በገቡ ጊዜ አይሁዶች የዓሹራን ቀን (ሙሀረም 10ኛውን ቀን) ሲፆሙ አዩዋቸው፣ ነቢዩም ለአይሁዶች ይህ ምትፆሙት ምንድነው? አሉዋቸው፣ ይህ ምርጥ ቀን ነው፣ ይህ ቀን አላህ በኒ ኢስራኢሎችን ከጠላታቸው የገላገለበት ቀን ነው፣ ሙሳ ፆሞታል። አሉ፣ ነቢዩም እኔ ለሙሳ ከናንተ የበለጠ የቀረብኩኝ ነኝ ብለው ፆሙት፣ እንዲፆምም አዘዙ።” ቡኻሪ ዘግበውታል።

አጿጿሙን በተመለከተ:-
ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-

(( لَئِنْ بَقِيتُ إِلَى قَابِلٍ لَأَصُومَنَّ التَّاسِعَ )) ، أخرجه مسلم

“ወደፊት ከቆየሁ ዘጠነኛውንም (ቀን) እፆማለሁ።” ሙስሊም ዘግበውታል።
በዚህ መሰረት ዘጠነኛውንና አስረኛውን እንፆማለን ማለት ነው። ይህም ከምንም አይነት ጭቅጭቅ ነፃ የሆነው አጿጿም ነው።

10ኛው እና 11ኛው???
ዘጠነኛው ቀን ያመለጠው 10ኛውን እና 11ኛውን መፆሙን በተመለከተ ግን የተወሰኑ ጭቅጭቆች አሉበት።
እንደ ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) ያሉ ሊቃውንቶች 10 እና 11 መፆም ይቻላል ሲሉ የሚከተለውን ሀዲስ ማስረጃ ያደርጋሉ:-

(صُومُوا يَوْمَ عَاشُورَاءَ ، وَخَالِفُوا فِيهِ الْيَهُودَ ، صُومُوا قَبْلَهُ يَوْمًا أَوْ بَعْدَهُ يَوْمًا). رواه أحمد في مسنده

“የዓሹራን ቀን ፁሙ፣ አይሁዶችን በመቃራንም ከፊቱ ወይም ከኋላው አንድ ቀን ፁሙ።” ኢማሙ አሕመድ በሙስነዳቸው የዘገቡት ሲሆን አልባኒን ጨምሮ ሌሎችም በርካታ ዓሊሞች ዷዒፍ ነው ብለውታል።
የዚህን ሀዲስ ዷዒፍነት ያመኑ ዑለማዎች ሆነው ዘጠነኛው ቀን ያመለጠው ሰው 11ኛውን ለመፆሙ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) "በሚቀጥለው ካደረሰኝ 9ኛውን እፆማለሁ።” ማለታቸው፣ ምክንያቱ ለ11ኛው ቀንም ይሆናል። ይላሉ፣ 9ኛውን ቀን እፆም ነበር ያሉበት ምክንያቱ አይሁዶችን ለመቃረን ነውና። 9ኛውን እና 10ኛውን ቀን ብቻ መፆም ነው፣ 9ኛው ካመለጠ ደግሞ 10ኛውን ብቻ መፆም ነው እንጂ 11ኛው የለም የሚሉት ደግሞ፣ "9ኛውን ቀን እፆም ነበር" ያሉበት ምክንያት አይሁዶችን ለመቃረን ቢሆንም 11ኛውን ለመፆም ማስረጃ አይሆንም ብለዋል።
1ኛ, ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በወቅቱ 10ኛውን ፆመው ነው ያቆሙት እንጂ 11ኛውን አልፆሙም።
2ኛ, በሚቀጥለው ካደረሰኝ 9ኛውን ወይም 11ኛውን እፆማለሁ ሳይሆን ያሉት 9ኛውን ብቻ ነው ከ10ኛው ጨምረው እንደሚፆሙት የተናገሩት። በነዚህ ምክንያቶች አንድ ሰው 9ኛው ካመለጠው 10ኛውን ብቻ ነው የሚፆመው ይላሉ።

እንደ ማስረጃው አመዛኝነት ግን ከጭቅጭቁ ለመውጣትም በተቻለ መጠን 9ኛው እንዳያመልጥ ጥረት አድርጎ 9 እና 10 መፆም፣ 9ኛው ካመለጠ ግን ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ንም 9ኛው አምልጧቸው 10ኛውን ብቻ ስለ ፆሙ 10ኛውን ብቻ መፆም ነው። ወላሁ አዕለም!!

የዓሹራ ቀን ቢድዓዎች።
ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
“መኳኳልን እና መጋጌጥን፣ በቀኑ ለየት ያለ ሶላትን መስገድም ሆነ ሌሎች ለየት ያሉ ተግባሮችን በላጭነት አስመልክተው የመጡ ሀዲሶች በጠቅላላ ዷዒፍ ናቸው። የዚያን ቀን ከመፆም ውጭ ሌሎችን ነገሮች የሚጠቁም አንድም ትክክለኛ ከነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተረጋገጠ ሀዲስ የለም። "የዓሹራ ቀን ባለው አቅም ሰፋ አድርጎ ያመቻቸ ሰው፣ የሌሎችንም አመታት አላህ ሰፋ ያድርግለት።” የሚለው ሀዲስ ኢማሙ አሕመድ ሶሂህ አይደለም ብለውታል። የዚያን ቀን እለቱን አስመልክቶ መኳኳል፣ መቀባባት፣ ሽቶ መጠቀም፣ ውሸታሞች ያስቀመጡትና ሌላውም ተቀብሏቸው ከሀዘን ወደ ደስታ የሽግግር ቀን ብለው መጋጌጫ አድርገው የያዙት ነው። ይህን ያደረጉት ሙብተዲዕና ከአህሉ ሱንና ያፈነገጡ ጭፍሮች ናቸው። አህሉ ሱንናዎች ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያዘዙበትን የሚፈፅሙና ሸይጧን ያዘዘበትን ቢድዐ የሚጠነቀቁ (የሚርቁ) ናቸው።” [አልመናር አልሙነይፍ ፊ ሶሂሂ ወዷዒፍ 89]

የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴም "ይህን ቀን በመጋጌጥም ሆነ በምግብ ለየት ማድረግ አይፈቀድም። እንዲሁም ሺዓዎች እንደሚያደርጉትም የሀዘን ቀን አድርጎ ራስን በስለት መሰል ነገር መጉዳት አይፈቀድም። በዚያን ቀንም ሆነ በሌሎች ቀኖች ፋጢማን መለመን አይፈቀድም፣ በተውበት እንጂ አላህ ከማይምረው ከትልቁ ሺርክም ነው። ” ብሏል። [ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ቁ. 22177]

ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ ዑመይር አልመድኸሊ (ሀፊዘሁላህ) በዚያ ቀን ለዕለቱ ብሎ ለየት ያለ ምግብ አዘጋጅቶ መብላት ይፈቀዳል ወይ? ተብለው ተጠይቀው፣ ሲመልሱ:- "በዓሹራ ለየት ያለ ነገር መዘጋጀት አለበት፣ ወደ አላህ ያቃርባል የሚል እምነት ኖሯቸው ከሆነ የሰሩት ይህ ቢድዓ ነው። ባረከላሁ ፊኩም።” ብለዋል። በሀገራችን በዚህ ቀን የተለያዩ ቢድዐዎች በተለይ ሱፊዮች ዘንድ ይፈፀማልና በዚህ ቀን ከፆም ውጪ ምንም አይነት ለየት ያለ ተግባር እንደሌለ አውቀን ከተለያዩ ቢድዐዎች ተጠንቅቀን ልናስጠነቅቅ ይገባል!!

✍🏻ኢብን ሽፋ: ሙሀረም 6/1441 ዓ. ሂ

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ፔጅ - Home
https://m.facebook.com/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/?ref=bookmarks

📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤


አሰላሙአለይኩም የአሹራ ፆም ሙሀረም 10 የሚሆነው የፊታችን ሀሙስ ነው።
ስለዚህ 9ኛው ቀን ነገ እሮብ ሲሆን፣ ሀሙስ 10 ይሆናል።


ስለዚህ በፆም ላይ እንበርታ።



https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation


አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ ባሮች ሆይ።

አዲስ አፕዴት የተደረገ የቴሌግራም ወይም በዚህ ስሙ ቪዲው ግራም

ጥሩ ማሻሻያዎች ተደርገውበት
_የቮይስ የቀጥታ ስርጭት
_የተፃፍን ፁሁፍ ወደተለያዩ ቋንቋዎች ለመተርጎም
_እና ሌሎችም


Website: https://www.vidogram.org


Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=org.vidogram.messenger


App Store: https://apps.apple.com/app/vidogram/id1528004676






የዲነል ኢስላም 📥 አፕልኬሽን እና ፒዲኤፍ📥 ስብስብ
https://t.me/BasicIslamicApps
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤


የአስጎሪ ፣ጭረቻ እና አካባቢው. ማህበረሰብ ኑ እንወያይ የሀገራችንን አካባቢ ማህበረሰብ ከጨለማ፣ ከድህነት፣ከተያያዥ ችግሮች ተወያይተን መፍትሄ እንድመጣ እናድርግ።


ኑ ተወላጆቹ እንወያይ


አስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው።
ይህ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረስብ መወያያ የቴሌግራም ቻናላችን ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot


Channel
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl


Репост из: ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል
عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን
አሚን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ወንድማችሁ፡ አቡ ተቅይ ቃዒድ


ውዷ እናቴን………

إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُوْنَ، اَللَّهُمَّ أْجُرْنِيْ فِيْ مُصِيْبَتِيْ وَأَخْلِفْ لِيْ خَيْرًا مِنْهَا.

‘ኢንና ሊልላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን፤ አልሏሁምመ አጂርኒ ፊ ሙሲበቲ፤ ወአኽሊፍ ሊ ኸይረን ሚንሀ እኛ የአላህ ነን፡፡ ወደርሱም ተመላሾች ነን፡፡ አላህ ሆይ! ለደረሰብኝ ችግር ምንዳ ስጠኝ፡፡ በርሷ ምትክም የተሸለ ነገር ተካልኝ፡፡ ’

26/05/1442ዓ ሂ
10/01/2021 እኤአ
02/05/2013 እ ኢ አ እለተ እሁድ ከሰዓት በኋላ ውዷ እናቴ ትንሽ ህመም ተሰምቷት ነበር ከዚያም ህመሟ እየበረታ በመሄዱ በተቻለመጠን ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለ4 ቀን ያህል አልጋ ይዛ የህክምና እርዳታ ለማገኘት ብንሞክርም. አላህ ሱብሃነ ወተዓላ የኔነሽ ይቺ ዱኒያ በቃሽ ብሏት
13/06/1442 ዓ ሂ
26/01/2021 እ ኤ አ
19/05/2013 እ ኢ አ እለተ ማክሰኞ ከሌሊቱ 10:00 አካባቢ ወደ ማይቀረው አሄራ ሄደችበኝ ። እለተ ረብዑ አስክሬን ይዘን ወደ መኖሪያ ቦታ በመሄድ እለተ ሀሙስ የሙስሊም ሀቋን በማድረስ. አፈር አለበስን።

አላህ ውዷ እናቴን ይምራት ዘንድ፣ ለእኛም ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን ዘንድ. ሙስሊም ወገኖቼ ከልባችሁ ዱዓ አድርጉልኝ።

በግል ማግኘት ከፈለጋችሁ
@CommentAnd1_bot

@KunSelefiyeBot

@AbuTekiyKaeid
+251931489529
+251987787882








السلام عليكم ورحمة الله وبركاته


ለትግረኛ ቋንቋ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች።
🔻🔻🔻
ይህ የወንድማችን አወል ሸምሰዲን የቴሌግራም ቻነል ነው። በአላህ ፈቃድ በትግርኛ ቋንቋ ጠቃሚ ትምህርቶች ይለቀቁበታልና ትግርኛ ተናጋሪ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን ወደ ቻነሉ እንጋብዝ። "ወደ ኸይር የሚያመላክት ሰው ልክ እንደሚተገብረው ነው" ብለዋል ነቢያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም።

أبو حنيفة أول شمس الدين
https://t.me/Abuhanifa20

Показано 20 последних публикаций.

270

подписчиков
Статистика канала