TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Russian
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ
4 Nov 2024, 22:24
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
እንደዚህም እየሆነነው
ሙስሊሞች አንዱ ለአንዱ ድምፅ በመሆን ዲናችንን እና መብታችንን ለማስከበር. በአላህ ላይ ተስፋጥሎ ሰበብ ማድረስ ይገባናል።
ሀቂቃ ጉዳዩን በጥሬው ስመለከተው ዛሬ እዛ የጀመረ ወደሌሎች መስሪያ ቤቶች፣ከተማችና ገጠር ሁሉ መግባቱ አይቀርም።
ትናንት ሙስሊሙ ሲጨፈጨፍ ኖረ፣
ሒጃብ እና ኒቃብ ለማስወለቅ ጣሩ። ዛሬ ደግሞ።ፂም ካላጫችሁ ስራ የለም እያሉ ነው።
ጉዳዩ እንደዚህ ነው
ሰለምቴው መምህር ፂሙን በማሳደጉ ለዲሲፕሊን ቅጣት መዳረጉ ተገለፀ።
❌ ጺሙን ካልተቆረጠ በስራው ላይ መቀጠል እንደማይችል ተነግሮታል።
ሰለምቴው መምህር አሸናፊ ትርፋ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ገዋታ ወረዳ የገዋታ ትምህርት ቤት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት መምህር ሲሆን መደበኛ ስራውን እየከወነ ቢሆንም ከጺሙ ጋር በተያያዘ የዲስፒሊን ቅጣት ተጥሎበታል። ጺሙን ካልተቆረጠ ወደ ማስተማር እንደማይመለስም ተገልጾለታል።
ለጺም ማሳደጉ ምክንያት ተደርገው የቀረቡ ክሶችም፦
1, የተማሪዎችን ስነ-ልቦና የሚሰርቅ መሆኑ
2, ትም/ት ከፖለቲካና ሃይማኖት ነፃ ነዉ የሚለዉን መርህ መጣሱ
3, በየደረጃ ካሉ አመራሮች ወይም በህግ ስልጣን ከተሰጣቸዉ አካላት ለሚሰጡ ህጋዊ ትዕዛዞቸ አፋጣኝ ምላሽ ያለመስጠትና አለመፈፀም
4, በማኅበራዊ ምድያ የዉሸት መረጃ በማሰራጨት በትም/ቤቱ ር/መ/ራን ላይ ሌሎችን መቀስቀስና ማነሳሳት ጥፋት
የሚሉ ሲሆን በእነዚህ አራት ክሶች ምክንያት የ3 ወር ደመወዝ ቅጣት እና ፂሙን እንዲያስቆርጥ መወሰኑን ከውሳኔ ደብዳቤው መረዳት ችለናል።
=========================
በአንደኛው እና በሁለተኛው ክስ ፈፅሞ የማንደራደርበት የዲን ባንዲራ ሊያስወርዱን እየሞከሩ ነው።
ህይወታችን ከፈርባታች እስከምትሆን ድረስ ግን መቼም በዲናችን አንደራደርም።
218
0
1
2
×