የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ
ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ:-
🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች
🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች
🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
🌐 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


#ተከታታይ_የታሪክ_ፕሮግራም 06

🚨 የነብዩላሂ ዩሱፍ ታሪክ ቁ1 🚨

📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ጣፋጭ ታሪክ።

🩸ሙሓደራው ላይ ስለ ህልም ድንቅ የሆኑ ክስተቶች ተወስተዉበታል

አውርዳቹ አዳምጡት ትጠቀማላቹ

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ዕሮብ 07/04/2017E.C 🗓️

🕌 በሱና መስጂድ አ/አ ካራ-ቆሬ 🕌

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎https://t.me/mesjidalsunnah/16928

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4793


🎙🎙🎙

🪵
#በስልጥኛ #የተደረገ

ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሃደራ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📪 🎧 عظمة التوحيد 🎧



📲🔜 «
#የተውሂድ #የሮርነት »‼️

🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ሙሃደራ

🎧👉 በተውሂዳቸው ሰበብ አዛ የተደረጉ የአሏህ መልካም ባሪያዎችም ቂሳ ተወስቶበታል።

🎙 በኡስታዝ:-
#አቡ #ዘከሪያ #አማን አላህ ይጠብቀው

🕌 በጦራ ልዩ ቦታው ጭቃቄ
#በፉርቃን #መስጂድ አሏህ ይጠብቃት

👇👇👇

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4792


ከረጅም ጊዜ መከራና ጭንቅ ቡኋላ ፊሊጢሞች ጦርነቱ ቆሞላቸዋል አላህ ያዝልቅላቸው
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد رأينا ‏بشائرا بوقف إطلاق النار في غزة الحمد لله اللهم تممها بخير وأمن إخواننا المسلمين في فلسطين 🇵🇸 وغيرها


 📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላም አል-መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

      📖 የሱረት አል- ፈጅር ተፍሲር 📖


🗂ቁጥር 01

📚
  ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 07/05/2017E.C 📅

🗓የደርስ ቁጥር 015

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4790


Репост из: የሱና መስጂድ ቻናል
🚨 የነብዩላሂ ዩሱፍ ታሪክ ቁ.01 ⤵️

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream


በአላህ ፍቃድ ዘወትር እሮብ ከኢሻ ሰላት ቡኋላ መስጂድ አል ሱና ላይ ከታሪኮች ሁሉ የተሻለ የሆነውን ታሪክ የምንማማር ይሆናል
الله يوفقنا جميعا لطاعته ومرضاته


አላሁል ሙስተኣን ሊናገሩትም ሊወጡትም የሚከብድ ነገር ቢኖር የወላጆች ሀቅ ነው
አላህ ይሁነን


                         
ይደመጥ አስለቃሽ የሆነ ኹጥባ ስለ እናት ሀቅ
>
*وهذه عبارة عن خطبة جمعة

كانت بعنوان
*بر الأم*


*💫ننصح الكل بسماعها 💫
*للشيخ الفاضل : أبي صهيب عبد العليم الصلوي*📚

* >>


https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4779


🩸 አብሬት የሽርክ መናገሻ ⤵️

💧 በሚል ርዕስ ከፊል አብሬት ላይ የሚሰሩ ሙኻለፍዎች በጉራጊኛ ቋንቋ የተዳሰሰበት.....

......ወቅታዊ የሆነ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ መካሪ የሆነ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ አቡ ሀምዛ አብድልወዱድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጂድ ሱና በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን {ቋንጤ}

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4777


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👌የማያዝን አይታዘንለትም✔️✔️

🔰من لا يرحم لا يرحمه الله

🎙الامام ابن باز رحمه الله

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4775


🔘🔘እውን ከአላህ ውጭ አምልኮ ሚገባው አለን?🚫

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

✍የዋሻው ወጣቶች ታሪክ የተወሰደ

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16862
📎https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4769


🔘 « ሰላታ ደረጃ ኤረነዉ ኮሼስ (selata darja Arenaw koshes) »

🔘 « የሰላት ደረጃ ማወቅ »

📌 በሚል ርዕስ በወላይትኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ።

🎤 በወንድማችን አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

📍በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} - ስልጤ ዞን

🗓 በዕለተ ቅዳሜ ,በቀን 22/04/2015 EC ከዙሁር በኃላ።

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4767


ታላቁ ነቢይ ሙሳ ከፊርአውን ቤት ወጥቶ እናቱ ጋር እንዲመለስ ዋጋ የከለችውን እህቱ እንደሆነች ቁርኣን ላይ ሁለት ቦታ ላይ ተወስቷል


إِذْ تَمْشِي أُخْتُكَ فَتَقُولُ هَلْ أَدُلُّكُمْ عَلَىٰ مَن يَكْفُلُهُ ۖ فَرَجَعْنَاكَ إِلَىٰ أُمِّكَ كَيْ تَقَرَّ عَيْنُهَا وَلَا تَحْزَنَ ۚ ) سورة طه

«እኅትህም በምትኼድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን በምትል ጊዜ (መወደድን ጣልኩብህ)፡፡ ወደ እናትህም ዓይንዋ እንዲረጋ (እርሷ) እንዳታዝንም መለስንህ፡፡


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
"الأخت مؤنسة الطريق"

✍كلمات الدكتور أبي غالب الحميري

🎙أداء عبد الله الحميري

ከእናት ቀጥላ እህት ይባላል

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4764


🔹♦️አጠር ያለ ፋይዳ ከኢማሙ ቁርጡቢ 🔺🔻

🕋: ( لقد خلقنا الإنسان في كبد )ምን ማለት ነው?? 


🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀውና።

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16843
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4763


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
إليك أبث البث والهم والشكوى

وأشكو جراح القلب في السر والنجوى

🎙بصوت عبد الله الحميري

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4762


📮[የተውሂድ አሳሳቢውታ]

📌 በሚል ርዕስ በመስቃንኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ነሲሃ።


🎙 በወንድማችን:- ኸይሩ ብን አህመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት።

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4761


🔘 « ተውሂደይም ዋማቶመኔ አመእኒማ »
🔘 « ተውሂድ ያለው አሳሳቢነት »

📌 በሚል ርዕስ በሀድይኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ።

🎤 በወንድማችን አብድሰላም አላህ ይጠብቀው።

📍በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} - ስልጤ ዞን

🗓 በዕለተ ቅዳሜ ,በቀን 22/04/2015 EC ከዙሁር በኃላ።

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4760


📃 قال الحافظ ابن كثير- رحمه الله - :

*الدعاء بعد كثرة الذكر مظنة الإجابــــــــــــة*
📚[تفسير القرآن العظيم ٤٨٨/١]

" አዝካርን አብዝተው ከቀሩ ቡኋላ ዱኣ ማድረግ ዱኣው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል።"

✍ኢብኑ ከሲር ተፍሲራቸው ላይ ጠቅሰውታል

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4759


📻መደመጥ ያለበት የጁምዓ ኹጥባ🔺🔻

🎧 የመስጂደ ሱና የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር።

🔖 بعنوان: «مكانة اليقين في ديننا
👌እርግጠኝነት በዲናችን ያለው ቦታ።

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ።

🎙 للداعية المبارك: أبي محمد محمدسعيد بن بدر الحبشي حفظه الله تعالى
🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة 10 /  رجب / 1446 هجرية في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ጁማዓ ረጀብ {10-1446 ሂጅሪያ } በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16831

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4758

Показано 20 последних публикаций.