قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው።
ይ ቀ ላ ቀ ሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
አስተያየትና እርማት ካላችሁ 👇
@Abu_Hibetillah_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: تَـصـحِـيـحُ التِّلَاوَۃ بأَبِي عُــثَـيـمِـيـن
🔖 ተስሒሑ ቲላዋ 

ሱረቱል ኢንሺቃቅ መነሻ ከ10 አንቀፀ

🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን


    መ
            ረ


https://t.me/TeshihutilawaAbdurehman?livestream


አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

መትን ከሽፉ ሹቡሀት!!

ክፍል  ⓬

የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19836

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ




ሴት ልጅ ከኒቃብ ውጪ ባለ መንገድ ለመዋዋብ ስትሞክር እጅግ አስቀያሚ
ነው የምትሆነው

እኛ ወንዶች ለሙተነቂብ እህቶቻች ከፍ ያለ ክብር ከፍ ያለ ሀያእ አለን ።

ውበትሽ በኒቃብ እና በሀያዕ አላህን በመፍራት ወንዶችን በማፈር
በመሰተር አሳይን ከዛ ውጪ ባለ መንገድ ተራ ነሽ እህቴ


የሱና ሰዎችን ሀጅር አድርጎ ከኢኽዋኖች ጋር ለመስለሀ ነው እያሉ መስራት ከየት የመጣ ነው??

እኔምለው የመርከዙ ሰወች ከኢዋኖች ጋር እጅና ጓንት ሁነው ሲሰሩ ለመስለሀ ነው አላችሁ ሰለፊይ ወንድሞቻቸውን ሀጀር ያደረጉት ያኮረፉት ከነሱም የሚያሰጠነቅቁት ለምንድን ነው ????

እኛ ከኢኽዋኖች በበለጠ ከሀቅ የራቅን ስለሆን ነው ነው ወይስ ኢኽዋኖች ከኛ በተሻለ ለሀቅ ቅርብ ስለሆኑ ነው?? አስኪ መልሱልኝ

እንዴው መስለሀ ገደብ የለውም እንዴ ነው ወይስ እኛ የማናቀው ለመርከዙ ሰዎች አድስ መስለሀ ወረደላቸው???

ይልቁንስ በመስለሀ ስም እህት ወንድሞችን በኢኽዋን ተኩላዎች ባታስበሏቸው ጥሩ ነው።

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy


አምልኮ እንዲጣፍጠን !!

مَوعَظَة بَلِيغة !!
=
t.me/SadatKemalAbuMeryem


አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

መትን ከሽፉ ሹቡሀት!!

ክፍል  ⓫

የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19836

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ




መልካም ዜና
📚መናሩ_ሱና የቁርአን ት/ቤት ቤት።

🗓የምንሰጣቸው ትምህርቶች
>ቃኢዳ ኑራንያ

>ቁርአን ነዞር

>የአዳብ ትምህርትና
ሌሎችም እንደ ተማሪዎች አቅም የኪታብ ትምህርቶችን እንሰጣለን።

📱ማስታወሻ፦ትምህርቱ ክህጻናት እስከ አዋቂ ለሴቶችም ለወንዶችም ነው የሚሰጠው።

📍አድራሻ/ ከዶ/ር ሰኢድ ክሊኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን 2መቶ ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሽ፦@AbuOubeida90_bot
ወይም
በስልክ፡0930827492 ላይ ይደውሉ

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida


ሸይኽ ሙሐመድ አሚን(ደበቅ/حفظه الله)
ወረባቦ ቢስቲማ /ሱናን መያዝ

https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel




🛑📢 ሸሪዓውይ ሩቃና ዋግምት ለምትፈልጉ ሁሉ

ሸሪዓውን የጠበቀ በቁረአንና በሶሂህ ሀድስ እንዲሁም ሸሪዓውይ በሆኑ መድሀኒቶች በሰለፊይ ወንድሞች ህክምና የሚያገኙበት ሩቃ ቤት ልጠቁማችሁ ነው

🏡 በአስ_ሱና ሸሪአውን የጠበቀ የቁርኣን ህክምና መስጫ ማዕከል መተው ይታከሙ

🎯የምንሰጣቸው  አገልግሎቶች ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴

👉ለጂን〰〰〰〰〰👉ለቡዳ
👉ለሲህር
〰〰〰〰〰👉ለአይንናስ
👉ለዛር
〰〰〰〰〰〰👉ለውቃቢ
👉ለአይነ ጥላ
〰〰〰〰👉ለሀሰድ በሽታ
👉ለጭንቀት
〰〰〰〰👉ለከፍተኛ ፍርሃት
👉ለሚጥል ህመም እና ለሌሎች በሽታዎች በአላህ ፍቃድ ህክምና እንሰጣለን።


🎁 በተጨማሪ ለህፃናቶችም በልዩ መልኩ ሩቃ እናደርጋለን
ያለምክናያት ለሚያለቅስሱ ህፃናቶች
ተኝተው ጥርሳቸውን ለሚበሉ
ምግብ መብላት ለከለከላቸው
ወጣ ያለፀባይ ላለባቸው ለሚያፋጥጣቸው
ራሳቸው ለሚቆስልባቸው
ሰውነታቸውን ለሚያሳክካቸውና ለሚያቆሳስላቸው

           እና
ለሌሎቸም በህክምና ለውጥ ላላገኙ በሽታዎች በአላህ እገዛ ህክምና እንሰጣለን
ህክምናውን በማንኛውም የዕድሜ ክልል ላለ  ታካሚ አገልግሎት እንሰጣለን ።


💢 በ ተ ጨ ማ ሪ ም


በዘመናዊ መሳሪያ ነብያውይ ምስክርነት ያለውን  የዋግምት(የሒጃማ)  ሴትን በሴት ወንድን በወንድ ህክምና እንሰጣለን ።

እንዲሁም ከሩቅ ቦታ ለሚመጡ ታካሚዎች   በቂ የሆነ የማደሪያ ቦታ
ለሴቶች ለብቻ  ለወንዶች ለብቻ አዘጋጅተናል።


📚ከቁርአን ጋር መድሃኒቶችንም እንሰጣለን ።

🌍አድራሻችን  :-

ደሴ መናፈሻ አልማ ህንፃ ፊትለፊት አቲ የብሎኬት መሸጫ ግቢ ያገኙናል።

📲ስልክ
09 30 32 05 04
09 85 04 94 20


💫የቴሌግሩም ግሩፓችንን በመቀላቀልና ሼር በማድረግ ለኸይር ሰበብ ሁኑ !!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group
ባረከላህ ፊኩም!

         
   በተጨማሪ በሰለፊይ ወንድሞቻችሁ  አጠር አጠር ያሉ ስለተውሂድ ስለአቂዳ ስለ ሱና ስለ ሂጃብ እና በሌሎችም ርዕሶች ዙሪያ ሙሐደራዎች  ይደረግላችኋል

👉#አላማችን ኡማውን ከሽርክ አውጥተን ተውሂድን ማስተማርና በአላህ ቃል በቁረአን በአላህ እገዛ እህት ወንድሞቻችንን እናት አባቶቻችንን ማገልገል ነው


አዲስ ሙሀዶራ
--------------

«በሸባበ-ሰለፍይን ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ የወጣቶች ውይይት ትናንት ግሩም ትውስታ የማይረሳ ትዝታ ሆኖ አልፏል ነገም ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ»



ርዕስ
👉የመሬት መንቀጥቀጥ

አዘጋጅና አቅራቢ

🎙አብዱ-ረዛቅ አልባጂ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi


አዲስ ሙሀዶራ

«በሸባበ-ሰለፍይን ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ የወጣቶች ውይይት ትናንት ግሩም ትውስታ የማይረሳ ትዝታ ሆኖ አልፏል ነገም ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ»



ርዕስ
👉አስደንጋጩ የሞት አደጋ

አዘጋጅና አቅራቢ

🎙አህመድ አቡ ዚክራ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi


🛑📢 ሸሪዓውይ ሩቃና ዋግምት ለምትፈልጉ ሁሉ

ሸሪዓውን የጠበቀ በቁረአንና በሶሂህ ሀድስ እንዲሁም ሸሪዓውይ በሆኑ መድሀኒቶች በሰለፊይ ወንድሞች ህክምና የሚያገኙበት ሩቃ ቤት ልጠቁማችሁ ነው

🏡 በአስ_ሱና ሸሪአውን የጠበቀ የቁርኣን ህክምና መስጫ ማዕከል መተው ይታከሙ

🎯የምንሰጣቸው  አገልግሎቶች ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴

👉ለጂን〰〰〰〰〰👉ለቡዳ
👉ለሲህር
〰〰〰〰〰👉ለአይንናስ
👉ለዛር
〰〰〰〰〰〰👉ለውቃቢ
👉ለአይነ ጥላ
〰〰〰〰👉ለሀሰድ በሽታ
👉ለጭንቀት
〰〰〰〰👉ለከፍተኛ ፍርሃት
👉ለሚጥል ህመም እና ለሌሎች በሽታዎች በአላህ ፍቃድ ህክምና እንሰጣለን።


🎁 በተጨማሪ ለህፃናቶችም በልዩ መልኩ ሩቃ እናደርጋለን
ያለምክናያት ለሚያለቅስሱ ህፃናቶች
ተኝተው ጥርሳቸውን ለሚበሉ
ምግብ መብላት ለከለከላቸው
ወጣ ያለፀባይ ላለባቸው ለሚያፋጥጣቸው
ራሳቸው ለሚቆስልባቸው
ሰውነታቸውን ለሚያሳክካቸውና ለሚያቆሳስላቸው

           እና
ለሌሎቸም በህክምና ለውጥ ላላገኙ በሽታዎች በአላህ እገዛ ህክምና እንሰጣለን
ህክምናውን በማንኛውም የዕድሜ ክልል ላለ  ታካሚ አገልግሎት እንሰጣለን ።


💢 በ ተ ጨ ማ ሪ ም


በዘመናዊ መሳሪያ ነብያውይ ምስክርነት ያለውን  የዋግምት(የሒጃማ)  ሴትን በሴት ወንድን በወንድ ህክምና እንሰጣለን ።

እንዲሁም ከሩቅ ቦታ ለሚመጡ ታካሚዎች   በቂ የሆነ የማደሪያ ቦታ
ለሴቶች ለብቻ  ለወንዶች ለብቻ አዘጋጅተናል።


📚ከቁርአን ጋር መድሃኒቶችንም እንሰጣለን ።

🌍አድራሻችን  :-

ደሴ መናፈሻ አልማ ህንፃ ፊትለፊት አቲ የብሎኬት መሸጫ ግቢ ያገኙናል።

📲ስልክ
09 30 32 05 04
09 85 04 94 20


💫የቴሌግሩም ግሩፓችንን በመቀላቀልና ሼር በማድረግ ለኸይር ሰበብ ሁኑ !!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group
ባረከላህ ፊኩም!

         
   በተጨማሪ በሰለፊይ ወንድሞቻችሁ  አጠር አጠር ያሉ ስለተውሂድ ስለአቂዳ ስለ ሱና ስለ ሂጃብ እና በሌሎችም ርዕሶች ዙሪያ ሙሐደራዎች  ይደረግላችኋል

👉#አላማችን ኡማውን ከሽርክ አውጥተን ተውሂድን ማስተማርና በአላህ ቃል በቁረአን በአላህ እገዛ እህት ወንድሞቻችንን እናት አባቶቻችንን ማገልገል ነው


አዲስ ሙሀዶራ

«በሸባበ-ሰለፍይን ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ የወጣቶች ውይይት ትናንት ግሩም ትውስታ የማይረሳ ትዝታ ሆኖ አልፏል ነገም ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ»



ርዕስ
👉የትዳር አላማና ውጤቶች

አዘጋጅና አቅራቢ

🎙አቡ ሒበቲላህ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi


​•• قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :

أيها النّاس اتقوا الله تعـالى وتفكّروا في سُـرعة
مرور الأيام والليالي؛ وتذكّروا بذلك قُرب انتقالكم
من هـــذه الدّنـيا؛ فتــزوّدوا بصالـح الأعـمال".

‏‌‏⤶ إتحاف أهل الإيمان (٢١٩)
=


• ዓላማችን ተከታይ ማብዛት አይደለም
ለመወደስና ለመሞገስም አይደለም!

የፈጠረንን አንድ አምላክ ለፍጥረታት ሁሉ ማስታወስ፣ በሕይወት እያለን ሞት ሳይቀድመን፣ መቃብር ወርደን አፈር ሳንሆን፤

ከመለኮታዊው ዓለም የመጣልንን ሐቅ ማድረስ፣ በአላህ ፈቃድ ወደ ጀነት አብሮ መፍሰስ።

ባንተ ምክንያት አንድ ሰው ተስተካከለ ማለት፤ እሱ የሚያገኘውን ምንዳ ሁሉ ተጋራህ ማለት ነው።
= t.me/Benan68


~ጌታዬ  ሆይ! የቂያም ቀን ደርሶ ከማልቀሴ በፊት ዛሬ ባንተ ፍራቻ የምታለቅስ ዐይን ስጠኝ፤
• ያ ቀን ተከስቶ ከመቆጨቴ በፊት ዛሬ አስተዋይ ልቦና አውርሠኝ፤
• የቂያም ቀን እውን ሆኖ ከመባነኔ በፊት ዛሬ ተዘናግቼ ካለሁበት ሁኔታ ቀስቅሰኝ።

• አምላካችን ሆይ! ንፁሃንን ብቻ እንጂ የማትቀበል ከሆነ ለእኛስ ለቆሸሹት ማን አለልን!፤
• አሳማሪዎችን እንጂ የሚያበላሹትን የማትሰማ ከሆነ ለኛስ አጥፊዎቹስ ማን ይድረስልን!።
• ጌታችን ሆይ! ጥፋት ብንፈጽምም አንተን መታዘዝ እንወዳለን። 
• የተለያዩ በርካታ  ወንጀሎችን ብንፈጽምም ባንተ ማመፅን እንጠላለን።
• ወደ ጀነት ሊያስገባን የሚችል በቂ የሆነ መልካም ስራ ባይኖረንም ጀነትን ስጠን።
• እንደ ክፉ ሥራችን ብዛት የሚገባን ቦታ ጀሀነም ቢሆንም ከጀሀነም ጠብቀን፡ አርቀን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan


✍ወዷ   እህቴ ከውድ ሃላልሽ ጋር 🥀
•••••

ለቀልድ  ቢመታሽ አትጩሂበት  እሱ  አችጋር  በምን  መልኩ  ላጫውታት  ብሎ  አችን  ለማጫወት እየተጨነቀ   ያች  መኮሳተር  ምድነው ከባለቤትሽ  ጋር    ያል  ተጫወትሽ   ከማጋር  ልትጫወችነው??    

  ፍቅርን መገላለፅ  ሸሪ አው  ይፈቅዳል  ምኑ  ከበደሽ  ውዷ  እህቴ  እደው  ከሱ  በበለጠ  አችነሽ  ጨዋታወችን በማምጣት   ዘና  የምታደርጊው አትፍሪው ፍራትን  ወርውረሽ   ጣይው ባልኮ ልዩ  የአላህ  ስጦታነው  ታቂያለሽ  አይደል..


ውድ እህቶቼ ከራሴም ጨምር ፍቅራችሁን ለመግለፅ አትፍሩ ፍቅር መግልፅ ውርደት አይደለም ጀግንነት ቢሆን እንጂ👍✅

Показано 20 последних публикаций.