Репост из: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
•ምድር ከነስፋቷ ብትጠባችሁ፣ሕይወት ከነድሎቷ ብትጨንቃችሁ ...የትም አትሂዱ
የልባችሁ አምላክ ወደሆነው ጌታ ሂዱ።
ያለአንዳች ችካል ሰማይን ከፍ ያደረገ አምላክ ...ጭንቀታችሁንና ችግራችሁን ሁሉ ከላያችሁ ላይ ከፍፍፍፍፍፍ ያረጋል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
የልባችሁ አምላክ ወደሆነው ጌታ ሂዱ።
ያለአንዳች ችካል ሰማይን ከፍ ያደረገ አምላክ ...ጭንቀታችሁንና ችግራችሁን ሁሉ ከላያችሁ ላይ ከፍፍፍፍፍፍ ያረጋል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan