Репост из: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
• በጊዜ አትተኛም፣የማይረባ ነገር ስታይ ወይ ስታወራ ታመሻለህ፣በጊዜ አትነሳም፣ሱብሒ ያመልጥሃል፣ቀኑን ደብሮህ ይውላል፣ይህ በርግጥ ፀጋ አይምሰልህ ከባድ ቅጣት ነው።
ጊዜህንና ዕድሜህን አላህ በሚወደው ነገር ላይ አለማዋል ቅጣት ነው።
ጊዜህን ለዱንያም ሆነ ለአኺራህ በማይጠቅም ነገር አጥፍተህ የማይቆጭህ ከሆነ በርግጥም ቀልብህ ደርቋል ማለት ነው። መልሰህ ራስህን ፈትሽ።ከጊዜህ በላይ ሊያሳስብህ የሚገባ ነገር መኖር የለበትም ።
ተቆጥራ የተሠጠችንን እስትንፋስ ራሣችንንም ሌሎችንም በሚጠቅም ነገር ላይ ከሚያውሉት ያድርገን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan