🎉السَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ🎉
ልዩ የዳእዋ እና የቁረአን ምርቃት
እና ተሸላሚዎች ፕሮግራም
ተጋባዥ እግዶች
🎙ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሐፊዘሁሏህ
📚ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
🎙ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ሐፊዘሁሏህ
📚ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
🎙ኡስታዝ አቡ ያስር ሐፊዘሁሏህ
📚ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
የፕሮግራም መሪ
ወንድም አብደሏህ አቡ ሃፍሷ
ውድና የተከበራችሁ የአህሉ ተውሂድ ቤተሰቦች በፕሮግራሙ ድትገኙ ጋብዘናችኋል
ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአላህ ፈቃድ ነገ ሐሙስ ማታ ነው
በኢትዮ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ይጀመራል
በሳኡድ ከምሽቱ 9:00 ሰአት ይጀመራል
በዱባይ ከምሽቱ 10:00 ሰአት ይጀመራል
የሚተላለፍበት አድራሻ (ቦታ) መርከዝ አህሉ ተውሂድ ኦንላይን በሴቶች አዳራሽ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
ፕሮ ግራሙን ለመከታተል ወደ አዳራሹ መቀላቀል የትፈልጉ @Op_251 በውስጥ🎤 አናግሩኝ እህቶች ብቻ !!