ጥያቄ
መልሱን ላወቀ ሰው የ5000 ብር ሽልማት!!!
🇸🇦 የአብዛኛው መስጂድ ኢማም ለማሰገድ መስጂድ በሚመጡበት ሰአት ጀለቢያ ለብሰው ነው የሚመጡት
🇸🇦 በአብዛኛው ሰው ሰላት ለመስገድ መስጂድ በምንመጣበት ሰአት ያለ ጀለቢያ ነው የምንመጣው(የምንሰግደው)/
ጥያቄ 👉 ኢማሞቹ መስጂድ ሲመጡ ለምን ጀለቢያ ለበሱ? እኛ ደግሞ ለምን አልለበስንም?
🇸🇦 በአብዛኛው የመስጂድ ኢማም ፂማቸውን አይላጩም
🇸🇦 አብዛኛው ሰው አላህ ያዘነለት ሲቀር ፂሙን ይላጫል
ጥያቄ 👉 ኢማሞቹ ለምን ፂማቸውን አይላጩም አብዛኛው ሙስሊሙ ማህበረሰብ(አላህ ያዘነለት ሲቀር) ፂሙን ለምን ይላጫል ?
5000 ብር ሽልማት