{አቡ ዘከሪያ💍💍ኡሙ ዘከሪያ}
ቢስሚላሂ ብየ ግጥሜን ልጀምር፣
ደስታየን ልግለጸው ምንም ሳላፍር፣
ግጥም ባልችልኳ ብቃቱ ባይኖር፣
ትንሽ ልጫጭረው ሳያምር ይቅር፣
ደስታ ይነሳኛል. ሳልሞክር ብቀር፣
ለዚህ ቀን አብቅቶ ካስተሳሰራችሁ፣
የሱ ፈቃድ ሁኖ አንድ ካረጋችሁ፣
ሌላ ምን እላለሁ ይስመር ትዳራችሁ፣
ህይወታችሁ ይመር ይጨምር ፍቅራችሁ፣
ልጆችም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ፣
ሁል ግዜ ኑሩልን በሳቅ በጫወታ፣
ድምቅ በሉልን በጧትም በማታ ፣
ልጅ እያፈራችሁ ኑሩልን በደስታ፣
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
✍#አሕመድ
ቢስሚላሂ ብየ ግጥሜን ልጀምር፣
ደስታየን ልግለጸው ምንም ሳላፍር፣
ግጥም ባልችልኳ ብቃቱ ባይኖር፣
ትንሽ ልጫጭረው ሳያምር ይቅር፣
ደስታ ይነሳኛል. ሳልሞክር ብቀር፣
ለዚህ ቀን አብቅቶ ካስተሳሰራችሁ፣
የሱ ፈቃድ ሁኖ አንድ ካረጋችሁ፣
ሌላ ምን እላለሁ ይስመር ትዳራችሁ፣
ህይወታችሁ ይመር ይጨምር ፍቅራችሁ፣
ልጆችም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ፣
ሁል ግዜ ኑሩልን በሳቅ በጫወታ፣
ድምቅ በሉልን በጧትም በማታ ፣
ልጅ እያፈራችሁ ኑሩልን በደስታ፣
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
✍#አሕመድ