ልቡ የለመለመ ሰው ለምለም ይወጣለታል::
ልቡ የደረቀ አገር ላይ ግራሩ ይደርቃል::
ቅንነት ካለህ ደረቅ እንጨት መሬት ብትከት ውሀ ባታጠጣውም ይፀድቃል::
🍃🍂 አዳም ረታ
ልቡ የደረቀ አገር ላይ ግራሩ ይደርቃል::
ቅንነት ካለህ ደረቅ እንጨት መሬት ብትከት ውሀ ባታጠጣውም ይፀድቃል::
🍃🍂 አዳም ረታ