AdissFit Wellness

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана

welcome to my telegram channel, this is a channel where you know more about fitness and follow a heathy life style.... stay tuned for more informations

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

ሰላም ሰላም ውድ የ ኣዲስፊት ዌልነስ ቤተሰብ----- ትንሽ ምክር ቢጤ ጣል ላርግላቹ ብዬ ነው። በዚህ ግሩፕ ውስጥ ያለቹ እያንዳንዳቹ ጤናማ እና ኣሪፍ ቅርፅ ያለው ሰውነት እንዲኖራቹ ምትመኙ ሰዎች ናችሁ፣ ኣብዛኞቻችሁ ግን መመኘት እንጂ እያረጋቹ አይደለም።

+

1 ወር ብቻ ሰርታችሁ ለውጥ ኣላየሁም ማለት ተገቢኣይደለም። ለውጥ ኣላየሁም ለማለት ቢያንስ በተከታታይ እስከ 6 ወር ኣመጋገባችሁን ኣስተካክላቹ፣ ለናንተ ሚመጥን የ ስፖርት ፕሮግራም እየተከታተላቹ መስራት ኣለባቹ። 100% እርግጠኛ ሆኜ ምነግራቹ በጣም ኣስደማሚ ለውጥ እንደምታመጡ ነው።

+
በተለይ በዚህ አብዛኛው ጊዜ ቤት ተቀምጠን በምንውልበት ሰኣት ኣቅሙ ኖሮን ለ ጂም ከፍለን መግባት የምንችል ሰዎች፣ ትንሽ እራሳችሁ ከምቾት ወጣ በሉና ስፖርት ስሩ፣ ለ ጂም ወጪ ኣቅሙ የሌላችሁም በራሳቹ ሰውነት እየተጠቀማቹ ወይም( body weight- calisthenics) እነ ፑሽ ኣፕ፣ ፑል ኣፕ፣ የሆድ፣ ዲፕስ የመሳሰሉ መስራት ትችላላችሁ።

+

ስለ ፊትነስ እና ጤንነታቹ ለማሻሻል ብዙ ነገር ማወቅ ከፈለጋቹ የ youtube ቻናሌን ሳብስክራይብ በማድረግ የ AdissFitWellness ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ።

it will be a lot, if you take your 30 seconds and subscribe to my YouTube channel, plus there are some rewards to it.

Репост из: AdissFit Wellness
💵💵‼️ሰላም ሰላም ሰላም ውድ የ AdissFit wellnes ቤተሰብ ዛሬ ለየት ያለ gift ይዤ መጥጫለሁ። የ youtube ቻናሌን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሳብስክራይብ ያረጉ ከ 1 እስከ 200 ያሉትን ሳብስክራይበሮች 10 ሰዎችን በመምረጥ የ 500 ብር ካርድ ሽልማት እሰጣለሁ ማለት ነዉ። ቻናሉ 200 ሳብስክራይበሮች ልክ ሲደርስ እኔም 10 ሰዎች በመምረጥ የ 500 ብር ካርድ እልካለሁ ማለት ነዉ። የመመረጥ እድላችሁን ለማስፋት የምታቁት ሰዉ ካላቹ መናገር ትችላላችሁ ማለት ነዉ። ሳብስክራይብ እና ሼር ማረግ እንዳትረሱ ።💰💰💴💴💵💶

ኣሪፍ ካርቦ ሃይድሬት ያላቸዉ ምግቦች ወይም ኢትዮጺያ ዉስጥ በርካሽ ምናገኛቸዉ እነ ምስር፣እንጀራ፣ባቄላ፣በቆሎ፣ካሮት፣ኣጃ፣ሙዝ፣ቃርያ፣ሩዝ፣ሽንኩርት፣ድንች፣ነጭ ሽንኩርት፣ ብርቱካን እነዚ ነገሮችን ፕሮግራም ኣውጥተን መጠቀም እንችላለን።

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram

💵💵‼️ሰላም ሰላም ሰላም ውድ የ AdissFit wellnes ቤተሰብ ዛሬ ለየት ያለ gift ይዤ መጥጫለሁ። የ youtube ቻናሌን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሳብስክራይብ ያረጉ ከ 1 እስከ 200 ያሉትን ሳብስክራይበሮች 10 ሰዎችን በመምረጥ የ 500 ብር ካርድ ሽልማት እሰጣለሁ ማለት ነዉ። ቻናሉ 200 ሳብስክራይበሮች ልክ ሲደርስ እኔም 10 ሰዎች በመምረጥ የ 500 ብር ካርድ እልካለሁ ማለት ነዉ። የመመረጥ እድላችሁን ለማስፋት የምታቁት ሰዉ ካላቹ መናገር ትችላላችሁ ማለት ነዉ። ሳብስክራይብ እና ሼር ማረግ እንዳትረሱ ።💰💰💴💴💵💶

💵💵‼️ሰላም ሰላም ሰላም ውድ የ AdissFit wellnes ቤተሰብ ዛሬ ለየት ያለ gift ይዤ መጥጫለሁ። የ youtube ቻናሌን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሳብስክራይብ ያረጉ ከ 1 እስከ 200 ያሉትን ሳብስክራይበሮች 10 ሰዎችን በመምረጥ የ 500 ብር ካርድ ሽልማት እሰጣለሁ ማለት ነዉ። ቻናሉ 200 ሳብስክራይበሮች ልክ ሲደርስ እኔም 10 ሰዎች በመምረጥ የ 500 ብር ካርድ እልካለሁ ማለት ነዉ። የመመረጥ እድላችሁን ለማስፋት የምታቁት ሰዉ ካላቹ መናገር ትችላላችሁ ማለት ነዉ። ሳብስክራይብ እና ሼር ማረግ እንዳትረሱ ።💰💰💴💴💵💶

ብዙ ምግብ እየበላሁ ለምንድነው የ ሰውነት ክብደት ማልጨምረው? በቀን ትንሽ ምግብ እየበላሁ ለምንድነው ማልቀንሰው?

ካርድዬ ከስፓርት በፊት ወይስ ከስፖርት በኅላ??

Показано 20 последних публикаций.

1 291

подписчиков
Статистика канала