🔸Freshman course ላይ Assignment እንዴት እንሰራለን ?🫣
🔺Highschool ላይ አሳይመንት ሰርታችሁ ሊሆን ይችላል በ ልሙጥ ወረቀት or በ line paper ጥፋችሁ ከዛ በ ስቴፕራል አስዛችሁ ምናምን🙈 ፤ Campus ላይ ይችን እንዳትሞክሯት ለምሳሌ ለ psychology course ልክ እንደዚህ አድርጋችሁ ሰርታችሁ ብታስረክቡ ይህ Departmentቱን መናቅ ነው ተብላችሁ የተማሪዎች ህብረት ልትቀርቡ ትችላላችሁ😁 ስቀልድ ነው ...መምህራኖች ወይ አይቀበሉአችሁም ወይ ትልቅ ማርክ ይቀንሱባችኅል Campus ላይ ደግሞ አይደለም አንድ ሶስት ማርክ ቀርቶ 0.5 ምንያህል ትልቅ value እንዳላት ምታውቁት Grade ስታዩ ነው። ስለዚ Assignment አሰራር የ ራሱ የሆነ Style አለው።
ከምስሉ ላይ እንደምታዩት Page cover አስጥፋችሁ ማስጠረዝ አለባችሁ።
ሙሉው የምትጥፉበት paper ልሙጥ ወረቀት( A4 paper )ቢሆን ይመረጣል።
🖱 የ freshman ኮርሶችን assignment በ ሶስት ከፍለን እንያቸው
1⃣ የ case study assignments
🔸እነዚህ Assignments የሚሰጡን የ Calculation ትምህርት ባልሆኑት እንደ Anthropology እና Civics courseኦች ላይ ነው።ዓላማቸውም አንድ Title ይሰጠንና በዛ Title ተንተርሰን ከ 7 እስ 10 page ያላነሰ የተለያዩ subtitleሎችን አካተን ሙሉ ገለጣ እንድንጽፍ ነው። ከዚህ ላይ ማተኮር ያለብን ነገር በምንሰራው Assignment ውስጥ እነዚህ ነገሮችን በቅደም ተከተል ማካተት ወሳኝ ነገር ነው።
🔺Table contents
🔻introduction
🔹main part
🔻conclusion
🔺reference
🔸አንዳንዴም እንደ ተሰጣችሁ Assignment instruction Acronym ምናምን እንድትጥፉ ይደረጋል ከላይ ያሉትን በ ዝርዝር ና በምሳሌ እንያቸው ተከተሉኝ....
➡️1 Table contents
🔺ይህ part assignment አችሁ ምንምን እንዳካተተ
የተካተቱ contentoch የት page እንደሚገኙ የምንገልጥበት ክፍል ነው።
ከምስሉ ላይ እንደምታዩት....😊
🔽2 Introduction
🔻ይህ ክፍል ከስሙ እንደምንረዳው የተሰጠን Title ምን እንደሚመስል በጨረፍታ ገረፍ ገረፍ እያደረግን የምናስተዋውቅበት ነው። ምሳሌ የተሰጠን Title MANUFACTURING INDUSTRY IN ETHIOPIA ቢሆን Introduction ላይ Manufacturing industry በ Ethiopia ምን ይመስል ነበረ ከ past አንጻር ፤አሁን ላይስ ስላለው ሁኔታ ....Ethiopian ለ Manufacturing industry ምናይነት view አላቸው....እና መሰሎችን ገለጻ መስጠት ነው።
📍3 main part
🔺ይህ ዋናው ክፋል ሲሆን Table contents ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn በስፋት እየዘረዘርን ሙሉ ማብራሪያ የምንሰጥበት ክፍል ነው።
🔽4 conclusion
🔻ይሄ ደግሞ main part ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn በሙሉ ዘርዝረን ገለጻ የሰጠናቸውን points ፤ ያ የተንዛዛውን main part ( ቢያንስ 7-10 page ይደርሳል) እሱን ሁሉን points በሚያካትት መልኩ ከ አንድ page ባልበለጠ ወረቀት አሳጥረን መጻፍ ነው። ግን ይሄ ብቻ አደለም አንዳንዴም በ titlu ዙሪያ የናንተን ሀሳቦች እንደ መደምደሚያ መጠቀም ትችላላችሁ ።
📍5 reference
🔺ቼቸም በተሰጠን ርዕስ ዙሪያ መረጃ ለማግኘት ማንፈነቅለው ድንጋይ የለም Google የለ (ግን Google ባይኖር ምን ይውጠን ነበር😘) ፤መጽሐፍት የሉ ሁሎችን sources እንጎረጉራለን ያገኘነውን መረጃም main part ላይ አስፍረናል ። ነገር ግን መምህራን ይሄን መረጃ የት አገኛችሁት ቢሉአችሁ መልስ መስጠት መቻል አለባችሁ ። ስለዚ ከዚ ከዚ አግንቻለሁ ለማለት መጨረሻ page ላይ Reference ብላችሁ sources ትዘረዝራላችሁ። Google ላይ መረጃ ስታገኙ ግን አደራ Reference ላይ Google ብላችሁ እንዳትጽፉ ነውር ነው። ያገኛችሁበትን website link ነው ማስቀመጥ ያለባችሁ ። ሞጅሉ ላይም ገልብጣችሁ Reference ላይ ሞጅል እንዳትሉ modulu ሲጀመር የተዘጋጀው ከየት ነው? ዋናው Source ያስፈልጋል። መጽሐፍትን እንደ Reference ከተጠቀማችሁ ደግሞ ApA format ተከትላችሁ Reference መጻፍ አለባችሁ::
ይቀጥላል እስከዛው ለጓደኞቻቹ share ማረጉን እንዳትረሱ🥰.......
©️ ቀለሜ
JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️