መዝሙረኛው ቅዱስ ዳዊት አስቀደሞ እንደተነበየው የኢየሩሳሌም ህዝብ ሁሉ ወደ ከተማይቱ ወቶ አቤቱ እባክህ አሁን አድን አቤቱ እባክህ አሁን አቅና እያለ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው ይላሉ ።
" ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘምሩ ህፃናት በኢየሩሳሌም "
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በአል አደረሳችሁ ፤ በአሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት ይሁንላቹ ! 🙏
Share & React ❤️✅
Channel : አፍላ ፍቅር ✅