↪️ እህቶች ንቁ
↪️ ተጠንቀቁ
↪️ ኢስላምን እወቁ
📝 እስልምና የማንም ቢጤ የሌለው የመጀመሪያም የመጨረሻም እውን የሚሆን ድንቅ ሀይማኖት ነው።
✏️ በድሞክራሲ ቢመጡ በውሸት የእስልምና ነፃነትን ስላዩ ነው እስልምና ለአለም በእውነታው እዳይታይባቸው የሴት ልጅ መብት በሚል እነ አብረሀም ሊንከን እድሁም እነ ጀምስ ስቱዋርት የፈለሰፉት ተግባረ አልባ ወሬያቸው ነው።
✏️ ህገ መንግስት መብቴን ያስከብርልኛል ብለሽ ከሆነ እህቴ ተሳስተሻል የማንም ምንም የማያውቅ የዋህ ቂላቂል ባወጣው መርህ መብትና ግዴታ ልትተዳደሪ እዳትሞክሪ።
👌 የፆታ እኩልነት (Jender Equality) የሚባለውም መርህ አንችን ከፍ ሊያደርጉሽ ሳይሆን ለአከባቢ መዝናኛ እና ገቢያ መሸጫ ሊያደርጉሽ ነው ንቂ እህቴ።
✍ ከወንድም አቡ ኡበይዳ ኢብኑ ሙሀመድ
https://t.me/Ahamyetumenhagselfyafilehabesha