👉ወረቃ ኢብኑ ነውፈል የሰሀቢይነት ደረጃ አለውን?
👉 ነጃሺ የሰሀቢይነት ደረጃ አለውን?
👉ዒሳ ኢብኑ መርየም عليه صلاة وسلام የሰሀቢይት ደረጃ አለውን?
ሰሀቢይ ማለት ነቢዩንﷺ ያየ በሳቸው ነቢይነት ያመነ ማለት ነው ዒሳ عليه صلاة وسلام ነቢዩንﷺ
የኢስራእ እና ሚዕራጅ ቀን አይቶዋቸው አምኖባቸዋል ስለዚ እንዴት ነው
https://t.me/Abu_ketada/1098