⭕️👈السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
👌بشارة سارة لجميع المسليمن عموما وللسلفين خصوصا‼
🔊ሰበር ዜና‼
🔺👉ውድ ሰለፍይ እህት ወንድሞች ነገ ማለትም ጁምዓ
👌 የመካነ ሰላም ወንድሞች ከተለያየ ቦታዎች
👉የተለያዩ ሰለፍይ ኡስታዞችን ጠርተዋል !!
👌ስለዚህ እስከዛ ድረስ ላልሰሙ እህት ወንድሞች ሁላቺንም በማሰማት የኸይር ተካፋይ እንሁን
👉⏱ከቀኑ 4:30 ጀምሮ ፖሮግራሙ ይቀጥላል إن شاءالله
🔺ከዴሴ ኡስታዞች ውስጥ ተጋባዦች!!
1,🔺=ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል
ኡስታዝ =----- አቡ ሀቢባ
ከገነቴ ከከለላ
ከደንገለጋ
ከዉሽጥ ከተለያየ ቦታ ወንድሞች ጥሪ ተደረጎላቸዋል
እንድሁም የሚገራርሙ አባቶች ከለሚ በታች ከበረሀዉ ጥሪ የተደረገላቸው ወንድ ሞቻችን ታድመዋል
📌ከሌሎችም ከተለያየ ቦታ ይታደማሉ
ፕሮግራማችን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል
በዚች በመግባት ይከታተሉ
👇"''''' ''''''👇
https://t.me/AbuNamuse/6354
👌بشارة سارة لجميع المسليمن عموما وللسلفين خصوصا‼
🔊ሰበር ዜና‼
🔺👉ውድ ሰለፍይ እህት ወንድሞች ነገ ማለትም ጁምዓ
👌 የመካነ ሰላም ወንድሞች ከተለያየ ቦታዎች
👉የተለያዩ ሰለፍይ ኡስታዞችን ጠርተዋል !!
👌ስለዚህ እስከዛ ድረስ ላልሰሙ እህት ወንድሞች ሁላቺንም በማሰማት የኸይር ተካፋይ እንሁን
👉⏱ከቀኑ 4:30 ጀምሮ ፖሮግራሙ ይቀጥላል إن شاءالله
🔺ከዴሴ ኡስታዞች ውስጥ ተጋባዦች!!
1,🔺=ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል
ኡስታዝ =----- አቡ ሀቢባ
ከገነቴ ከከለላ
ከደንገለጋ
ከዉሽጥ ከተለያየ ቦታ ወንድሞች ጥሪ ተደረጎላቸዋል
እንድሁም የሚገራርሙ አባቶች ከለሚ በታች ከበረሀዉ ጥሪ የተደረገላቸው ወንድ ሞቻችን ታድመዋል
📌ከሌሎችም ከተለያየ ቦታ ይታደማሉ
ፕሮግራማችን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል
በዚች በመግባት ይከታተሉ
👇"''''' ''''''👇
https://t.me/AbuNamuse/6354