በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 11 መድረሱ ተረጋገጠ፡፡
https://amharaweb.com/በኢትዮጵያ-በኮሮና-ቫይረስ-የተያዙ-ሰዎች/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የማኅበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንዳስታወቀው እስከ ትናንት በሀገሪቱ ያሉ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 9 ብቻ ነበር፡፡ አዲስ ከተገኙት ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች አንደኛው የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊ ነው፤ ወደ ቤልጀምና ኔዘርላንድ ተጉዞ የነበረና መጋቢት 05/2012ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ የገባ ነው፡፡ ግለሰቡ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ ራሱን ለይቶ የቆየ መሆኑና ምልክቶቹ ሲታዩበት ምርመራ ተደርጎለት በቫይረሱ መጠቃቱ እንደተረጋገጠ…