ለፒያሳ ቅርንጫፍ ተገልጋይ ደንበኞቻችን በሙሉ!
በአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ምክንያት የፒያሳ ቅርንጫፍ መዘጋቱን እየገለጽን ሲሰጡ የነበሩ ሁሉም አገልግሎቶች ወደ አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ መዘዋወራቸውን እንገልጻለን፡፡
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website |
Facebook |
Telegram |
Instagram |
Twitter |
LinkedIn |
YouTube |
TikTok#አማራባንክ #AmharaBank