ደቡብ ጎንደር-እብናት‼
በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን እብናት ወረዳ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስና መጻሕፍት በእሳት መውደሙን ወረዳው አስታወቀ።
የእብናት ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግዛቸው በላይ፤ የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፉ በወረዳው የነበረው የመጽሐፍ እጥረትን ለመቅረፍ ታህሣሥ 17/2017 ዓ.ም ከደብረ ታቦር ወደ እብናት ወረዳ በመጓጓዝ ላይ እያለ በታጠቁ ኃይሎች ተይዞ ተቃጥሏል ብለዋል።
በአማራ ክልል በመንግስት ጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካካል በቀጠለው ግጭት በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል።