#87 ✍️
1. ተመንግስት አመልጣለሁ ለሞት እድናለሁ ማለት ዘበት
2. የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል
3. ቁና ለመስፈሪያ ብርብራ ለማስከሪያ
@Amharic_proverb 💬
1. ተመንግስት አመልጣለሁ ለሞት እድናለሁ ማለት ዘበት
2. የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል
3. ቁና ለመስፈሪያ ብርብራ ለማስከሪያ
@Amharic_proverb 💬