〰〰〰〰〰〰〰〰
ከመሸ ቡሃላ ስልክ ደውላልኝ
እቤት ማንም የለም ቶሎ ድረስልኝ
ብላ ነገረችኝ...
በማራኪ ድምፇ እያማለለችኝ
ታክሲ ተሳፍሬ
እንደ ጄት በርሬ
ከቤቷ ደርሼ ቀና ብዬ ሳያት
በጣም ተኯኩላ እጅጉን አምሮባት
ፀጉሯን ተተኩሳ
ጭኗን የሚያሳይ አጭር ልብስ ለብሳ
ከንፈሯን በቀለም ቀብታ አለስልሳ
እጄን ይዛ ገብታ ከመኝታ ቤቷ
እፍረት ሳይሰማት አርጋኝ ከደረቷ
አጠገቧ አስቀምጣ እየዳበሰችኝ
እባክህን አንዴ ንፋልኝ አለችኝ
.
.
.
.
በጇ ወደ ዋሽንት እየጠቆመችኝ።
😃🙃
ከመሸ ቡሃላ ስልክ ደውላልኝ
እቤት ማንም የለም ቶሎ ድረስልኝ
ብላ ነገረችኝ...
በማራኪ ድምፇ እያማለለችኝ
ታክሲ ተሳፍሬ
እንደ ጄት በርሬ
ከቤቷ ደርሼ ቀና ብዬ ሳያት
በጣም ተኯኩላ እጅጉን አምሮባት
ፀጉሯን ተተኩሳ
ጭኗን የሚያሳይ አጭር ልብስ ለብሳ
ከንፈሯን በቀለም ቀብታ አለስልሳ
እጄን ይዛ ገብታ ከመኝታ ቤቷ
እፍረት ሳይሰማት አርጋኝ ከደረቷ
አጠገቧ አስቀምጣ እየዳበሰችኝ
እባክህን አንዴ ንፋልኝ አለችኝ
.
.
.
.
በጇ ወደ ዋሽንት እየጠቆመችኝ።
😃🙃