🌙የረመዷን ፆም ነገ ይጀምራል!
በሳኡዲ አረቢያ በዛሬው ዕለት ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ 1446ኛው ታላቁ እና የተከበረው የረመዷን ፆም በነገው እለት የሚጀምር ይሆናል!🕋
በቻናላችን አዝግ ስም ለእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለረመዷን ወር በሰላም አደረረሳችሁ ማለት እንፈልጋለን።🤩
🌙ረመዷን ሙባረክ🌙