እኔ እምልሽ እማ ቅድም የፈለክሽውን እቃ አገኘሽ ወይ ስላት? የሁሉም እናቶች መልስ
አረ ተወኝ እስኪ ያልሄድኩበትን ጠይቀኝ በዛ ላይ ዝናቡ ደሞ እትዬ አስካለች ልጇ ወልዳ እሷን በዛው ጠየኩና እታች እነ መሀመድ ሱቅ አጥቼ እሱ ጠቁሞኝ እኮ ከሱ በታች ያለው ሱቅ ጠይቄ አገኘው በዛውም አሪፍ ቡና አጊንቼ ገዛው..!!
ቀጥታ አዎ ይናፍቃችኋል🙆🏽♂
ተሳሳትኩ?