Boyfrienዷ የላከላትን የ"ተለያይተናል" text እያነበበች
# እናት ፡ ልጄ ምን እያነበብሽ ነዉ
# እሷ፡ ዘመናዊ የምግብ አዘገጃጀት
#እናት፡ ታዲያ ምን ያስለቅስሻል
#እሷ፡ ሽንኩርት መላጡ ላይ ደርሼ
😂😁🤭
# እናት ፡ ልጄ ምን እያነበብሽ ነዉ
# እሷ፡ ዘመናዊ የምግብ አዘገጃጀት
#እናት፡ ታዲያ ምን ያስለቅስሻል
#እሷ፡ ሽንኩርት መላጡ ላይ ደርሼ
😂😁🤭