#ከቀልዱ_ስንወጣ✋🫡
ተስፋ አትቁረጥ ሴት መሆን የራሱ ትግል እንዳለው ሁሉ ወንድ ልጅ ሆነህ ስትፈጠርም ብዙ ችግሮች ይገጥሙሀል ሌላው ቀርቶ ሰው ፊት እምባህን ማፍሰስ እንኳን አትችልም ወንድ አይደለህ ምን ያነፋርቅሀል ትባላለህ .........የቤተሰብ ሀላፊነት፣የገንዘብ ችግር፣በደከመህ ጊዜ አይዞህ ባይ ፣የስራ ጫና፣ትዳር፣ ልጆች ........ብቻ የብዙ ነገር ሀላፊነት አለብህ ደሞ በእውነት ትወጣዋለህ ወንድም አለም ብቻ ተስፋ አትቁረጥ።