🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
ሊቨርፑል የአሊሰንን ግልጋሎት ላያገኝ ይችላል ! 🤔
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ነገ ከበርንማውዝ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ግብ ጠባቂው አሊሰን ቤከር መድረሱ አጠራጣሪ መሆኑን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ገልጸዋል።
“ አሊሰን ቤከር ለጨዋታው መድረሱ አጠራጣሪ ነው ዛሬ ልምምድ ከሰራ እናየዋለን ሁኔታውን መጠበቅ እና መመልከት አለብን።“ ሲሉ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ተናግረዋል።
ብራዚላዊው ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከር በኤሲ ሚላን ጨዋታ ወቅት የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።
@BBC_SPORT_ETH1