4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ | 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


❷⓪❷❹ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦
በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።
ለማስታወቂያ @KaiKaleb
Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የኤሲ ሚላኑን ክርስቲያን ፑሊሲችን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

✍ Daily mirror

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


በዚ የውድድር ዓመት በፕርምየር ሊግ ብዙ ቁልፍ ኳሶችን ያቀበሉ ተጫዋቾች

🔘 47 - ኮሎ ፓልመር
🔘 42 - ቡካዮ ሳካ
🔘 39 - ዮሪ ቴሌማንስ
🔘 38 - ብሩኖ ፈርናንዴዝ
🔘 37 - ዲያን ኩልሴቭስኪ
🔘 37 - ሌፍ ዴቪስ

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


😍📸

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ

የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇




𝙜𝙢 𝙛𝙖𝙢.

ምርጫቹ አድርጋቹ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ። አብራችሁን ቆዩ❤️


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


በአፍሮስፖርት አዝናኝ የቨርቹዋል ጨዋታዎች እየተጫወታችሁ በሽልማቶቹ ተንበሽበሹ!

ወደ ድህረ ገጻችንን👉https://bit.ly/3M9qBIw በመሄድ እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ!

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
Website


መልካም አዳር ነገ በአዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃ እንገናኛለን😴😴



#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ሊዎ ሜሲ በትናንሽ ሚዲያዎች ላይ ስሙ ከማን ሲቲ ጋር እየተያያዘ ነዉ ። እስካሁን በሲቲም በሱም በኩል ምንም አይነት መረጃዎች አልወጡም ።

ምን አልባት ፔፕ ፈልጎት ይሆን?


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ኪሚች ዉሳኔዉን በቅርቡ ያሳልፋል ። ማረፍያዉ እዛዉ ሙኒክ መቆየት , ባርሳ ወይም ማን ሲቲ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ።


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ሪስ ጀምስ ተመልሷል 🔥🔥


@PREMIER_LIGU


ኮል ፓልመር በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ እድሎችን ፈጥሯል።(47)

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


የፎቶ ግብዣ 📷


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU  | #𝗘𝗣𝗟


ብዙ ዕድሎችን ከሰፊ የስፖርት አማራጮች ጋር ይዞ በመምጣት የሚታወቀው አፍሮስፖርት አሁንም የተለያዩ አሸናፊ የሚያደርጓችሁን ኦዶች ይዞላችሁ መጥቷል!

ወደ ድህረ ገጻችን https://bit.ly/3XbY3o7 በመሄድ ተጫውታችሁ የበርካታ ገንዘብ አሸናፊ ሁኑ!

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
Website


በገና በዓል የፕሪሚየር ሊጉን አንደኛ ደረጃ ይዘው የነበሩት ቡድኖች ባለፉት ዓመታት እንዴት አሳልፈዋል /ምን አጋጠማቸው? 🎅

24 -25 ግምታቹን አስቀምጡልን 👇🏻💬


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU  | #𝗘𝗣𝗟


አሌክሳንደር ኢሳክ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታውን ካደረገ በኋላ ከሱ የበለጠ ጎሎችን ያስቆጠሩት መሀመድ ሳላህ (52) እና ኤርሊንግ ሃላንድ (76) ብቻ ናቸው። (41)

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ፔፕ ጋርዲዮላ፡-

ኤርሊንግ ሃላንድ ለኛ በጣም አስፈላጊ ተጫዋች ነው። እሱ ወደፊት ለእኛ በጣም አስፈላጊ ይሆናል ።

እሱን በተሻለ መንገድ ለመጠቀም ነገሮችን ለማሻሻል እንሞክራለን።

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ኤንዞ ፈርናንዴዝ ሪከርድ የሰበረው እጅግ ውድ ከሆነው የዝውውር ጊዜ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ በቼልሲ ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ተናግሯል።

️ “እኔ ስደርስ እዚህ ያሉት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት በጣም አስቸጋሪዎች ነበሩ፡ አሰልጣኞች ተቀያይረዋል፣ በክለቡ ውስጥ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ ላይ አልነበሩም፣ ጉዳቶች ነበሩ። እነሱን ማሸነፍ ችያለሁ፣ እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ጥሩ እየሰራን ነው። ይህንን በሃላፊነት ለመውሰድ ሞከርኩ። በሜዳ ላይ ባሳየዉት ነገር ደስተኛ አልነበርኩም ከዛ ተጎዳሁ ብዙ መጥፎ ነገሮች ተከሰቱ ወደ ፊት ለመቀጠል ሞከርኩ ግን ዛሬ በጣም ጥሩ ስሜት ይሰማኛል ቡድኑም እንዲሁ ያደርጋል እኛም በተመሳሳይ መንፈስ ለመቀጠል ተስፋ እናደርጋለን። ” በማለት ተናግሯል።

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


💰 በክራሽ ጨዋታዎች ላይ በ25% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ! 💰

ሽንፈት ማለት ደስታው አብቅቷል ማለት አይደለም! በ Betwinwins ላይ Blastን፣ Crashን፣ Spacemanን ወይም Aviatorን ይጫወቱ እና በሽንፈትዎ ላይ 25% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። ዛሬ ያሽከርክሩ እና ነገ ይሸለሙ!

👉https://t.betwinwins.net/4ymb9ak6

📱 t.me/betwinwinset


ቡካዮ ሳካ ገና በ23 አመቱ ለአርሰናል በድምሩ 25,000 ደቂቃ ተጫዉቷል🥶።


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟

Показано 20 последних публикаций.