TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Russian
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
История канала
@Beteyared21
×
Username
2
Название
1
Описание
6
14.06.2023 16:25
@Beteyared21
16.07.2021 18:09
@Beteyared_C
12.05.2022 21:26
ቤተ ያሬድ
15.06.2024 01:10
የአብነት ትምህርት ለመማር የሚፈልጉ ከኾነ በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ።
መግለጫና መመዝገቢያ፦
https://forms.gle/Uax7v3ZPtEFvJnz29
ሊንኩን ሲከፍቱት ስለ ምንሰጣቼው የአብነት ትምህርቶች፣ ስለ ትምህርት ሰዓትና ስለ ክፍያው የሚገልጽ መግለጫ ይመጣሎታል ።
ከተስማሙበት ከመግለጫው ሥር ያለውን ፎርም ይሙሉልን።
ለበለጠ መረጃ
@lealem16
ላይ በመግባት ያናግሩን።
16.01.2024 02:14
አላማችን:-
፩) የንባብ፣ የዜማ፣ የቅዳሴ፣ የአቋቋም፣ የቅኔ እና የመጻሕፍት ትርጓሜ ትምህርት በማንኛውም ቦታ ላሉ በኦንላይን ተደራሽ እንዲኾን ማድረግ።
፪) ምዕመናን ከእነዚህን መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ቢያንስ ግእዝ ንባብ ማንበብና መረዳት እንዲችሉ ማድረግ።
፫) የአብነት ትምህርት ቤቶችን ማቋቋምና ማስፋፋት
ተመዝግቦ ለመማር:-
@Lealem16
ያናግሩን።
11.07.2023 00:21
አላማችን:-
፩) የንባብ፣ የዜማ፣ የቅዳሴ፣ የአቋቋም፣ የቅኔ እና የመጻሕፍት ትርጓሜ ትምህርት በማንኛውም ቦታ ላሉ በኦንላይን ተደራሽ እንዲኾን ማድረግ።
፪) ምዕመናን የእነዚህን የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ምንነት እንዲረዱ ብሎም ቢያንስ ግእዝ ንባብ ማንበብና መረዳት እንዲችሉ ማድረግ።
፫) የአብነት ትምህርት ቤቶችን ማቋቋምና ማስፋፋት
ተመዝግቦ ለመማር:-
@Lealem16
ያናግሩን።
09.07.2023 20:17
አላማችን:-
1) የንባብ፣ የዜማ፣ የቅዳሴ፣ የአቋቋም፣ የቅኔ እና የመጻሕፍት ትርጓሜ ትምህርት በማንኛውም ቦታ ላሉ በኦንላይን ተደራሽ እንዲኾን ማድረግ።
2) ምዕመናን የእነዚህን የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ምንነት እንዲረዱ ብሎም ቢያንስ ግእዝ ንባብ ማንበብና መረዳት እንዲችሉ ማድረግ።
3) የአብነት ትምህርት ቤቶችን ማቋቋምና ማስፋፋት
ተመዝግቦ ለመማር:-
@Lealem16
ያናግሩን።
14.06.2023 15:21
ይህ ቤተ ያሬድ አብነት ት/ቤት የትምህርቶች ማስቀመጫ ቻናል ነው::
ት/ቶችን በቀላሉ ለማውጣት ማውጫውን (pinned message) ተጠቀሙ::
የምትፈልጉትን ትምህርት ፈልጋችሁ ካጠናችሁ በኃላ ወደ መማሪያ ግሩፓችሁ ሂዳችሁ ታሳርማላችሁ::
ለሀሳብና አስተያየት እንዲሁም ተመዝግቦ ለመማር:-
@Lealem16
ያናግሩን።
12.05.2022 21:26
ይህ ቤተ ያሬድ አብነት ት/ቤት የትምህርቶች ማስቀመጫ ቻናል ነው::
ት/ቶችን በቀላሉ ለማውጣት ማውጫውን (pinned message) ተጠቀሙ::
የምትፈልጉትን ትምህርት ፈልጋችሁ ካጠናችሁ በኃላ ወደ መማሪያ ግሩፓችሁ ሂዳችሁ ታሳርማላችሁ::
ለሀሳብና አስተያየት
@WasheraBot
×