#እንኳን_ለእናታችንና_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_አመታዊ_በአል_በሰላም_አደረሳችሁ!🙏🙏🙏
#አዛኜ🙏
+ ቅድስት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ ንፅህት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ የብርሃን መገኛ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ ስለእኛ የምትለምኚልን ስለሆንሽ ክብር
ይገባሻል።
+ እርኩሰት የሌለብሽ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ መላእክት ስላከበሩሽ ክብር ይገባሻል።
+ አዛኝና ሩህሩህ እናት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ እሳትን የታቀፍሽ እናት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ የመለኮት ማደርያ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል፡፡
አሜን አሜን አሜን ክብር ለወላዲተ አምላክ ይሁን።
#አዛኜ🙏
+ ቅድስት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ ንፅህት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ የብርሃን መገኛ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ ስለእኛ የምትለምኚልን ስለሆንሽ ክብር
ይገባሻል።
+ እርኩሰት የሌለብሽ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ መላእክት ስላከበሩሽ ክብር ይገባሻል።
+ አዛኝና ሩህሩህ እናት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ እሳትን የታቀፍሽ እናት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ የመለኮት ማደርያ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል፡፡
አሜን አሜን አሜን ክብር ለወላዲተ አምላክ ይሁን።