ፍቅረኛሞች ሆይ‼️
"ከራሴ በላይ ነው የምወድሽ!" የሚል ንግግር ከመፅሃፍ ቅዱስ አስተምሮ ውጪ ስለሆነ ልብ ማቅለጫ ንግግር ነው ብዬ እወስደዋለሁ እንጂ እውነት አይደለም፡፡ ከራስ በላይ እንድትወዳት ሳይሆን ከቻልክ እሱም ከቻልክ እንደራስህ አደርገህ እንድትወዳት ነው የነገረን ቅዱሱ ቃል፡፡ "ከቻልኩ ምን ችግር አለው?" ካልከኝ መልሴ አትችልም ነው፡፡
ብዙ ተፈቃሪዎች አብሯቸው ያለውን ፍቅረኛ በቃላት ሲደልሉ አስተውያለሁ፡፡ በተለይ ወንድሞች እህቶችን፡፡
እህቶቻችን ደግሞ ብዙውን ጊዜ ሰሚዎች ስለሆኑ ልባቸውን የሚያቀልጥ ንግግር ይሁን እንጂ እውነት ይሁን አይሁን ዴንታ የላቸውም፡፡
ከቻልክ እንደራስህ አድርገህ ውደዳት፡፡ አለቀ