⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ የግሩፑ ተከታታዮች!
የትርፋማውን የአያት አክስዮን ማህበር ባለአክስዮኖች ለሆናችሁ በሙሉ የማህበሩ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ የፊታችን ህዳር 22/2017 ዓም ለገሐር በሚገኘው በራስ ሆቴል ይካሄዳል። በስብሰባው ላይ መገኘት የየምትፈልጉ ባለአክስዮኖች ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መሳተፍ ትችላላችሁ።