ብስራት ስፖርት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


https://telega.io/c/BisratSportTm
Buy Ads 👆
የእግርኳስ መረጃዎችን ለመከታተል ወደ ትክክለኛው ቦታ መጥተዋል!
ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ፣ የዝውውር ዘገባዎች እንዲሁም የቀጥታ ስርጭት ከየስታዲየሞቹ እኛ ጋር በላቀ ጥራት እና ብቃት ያገኛሉ!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች !

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ በዓሉን በፍቅር እና በደስታ እንድታሳልፉ ከልብ እንመኛለን ይመቻችሁ

@BisratsportTm


አንቶኒ ስለ ቴን ሀግ

"ኤሪክ ቴን ሃግ በጣም የማመሰግነው አሰልጣኝ ነው"

"በኔዘርላንድ እና በእንግሊዝ ብዙ ረድቶኛል ምንም እንኳን የገጠሙኝ እድሎች እንደፈለኩት ባይሆኑም የአሰልጣኙ ምርጫ ይህ ነው ምንም ቂምም ሆነ የተለየ ነገር ለእሱ የለኝም።"

"በተቃራኒው ከእኔ ጋር ስላደረገው ነገር ሁሉ ለንግግሮቹም ሁሉ በጣም አመስጋኝ ነኝ። እሱ ብዙ ስለረዳኝ በእርግጠኝነት በእኔ የእግርኳስ ታሪክ ውስጥ የሚገኝ አሰልጣኝ ነው።"

@BisratsportTm


🗣 ሊዮነል ሜሲ

"በጋርዲዮላ መሪነት በሰለጠንኩበት ጊዜ...በእግርኳስ የማስተርስ ዲግሪ እንዳለኝ ይሰማኝ ነበር"

@BisratsportTm


አስቶንቪላ በሁሉም ውድድሮች ካደረጓቸው የመጨረሻ አስራ አንድ ጨዋታዎች አስሩን ማሸነፍ ችለዋል።

@BisratsportTm


ካርሎ አንቸሎቲ ሪያል ማድሪድን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል!

የእሱ ምርጫ የብራዚል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሆን ሲሆን ዣቪ አሎንሶም ጣልያናዊውን አሰልጣኝ ተክቶ የማድሪድ አሰልጣኝ ሊሆን ይችላል።

- ታማኙ ዴቪድ ኦርነስቲን

@BisratsportTm


አርቴታ ስለ ፓርቴ የኮንትራት ሁኔታ የተናገረው !

"አዎ በሁሉም ተጫዋቾች ላይ ለውጥ አለ! ይሄን ጉዳይ ለስፖርቲንግ ዳይሬክተራችን ቤርታ እና ለክለቡ እንዲነጋገሩበት እና እንዲወስኑበት እተወዋለው።

"ፍላጎታችን ግልፅ ነው! ጉዳዩን ወደ ፊት እንዲያደርሱት ትቼላቸዋለሁ"

@BisratsportTm


በተመሳሳይ ሰዓት የተደረጉ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት !

ብሬንትፎርድ 4 - 2 ብራይተን

ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 በርንማውዝ

ኤቨርተን 0 - 2 ማንቸስተር ሲቲ

ዌስትሃም 1 - 1 ሳውዝሃምፕተን

@BisratsportTm


የቅዳሜ ጨዋታዎች ፕሮግራም

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 || በፕሪሚየር ሊግ

ብሬንትፎርድ ከ ብራይተን || 11:00

ክሪስታል ፓላስ ከ በርንማውዝ || 11:00

ኤቨርተን ከ ማንቸስተር ሲቲ || 11:00

ዌስትሃም ከ ሳውዝሃምፕተን || 11:00

አስቶንቪላ ከ ኒውካስል || 1:30

🇪🇸 || በስፔን ላሊጋ

ባርሴሎና ከ ሴልታ ቪጎ || 11:15

ላስፓልማስ ከ አትሌቲኮ ማድረግ || 4:00

@BisratsportTm


አሞሪም ስለ እሁዱ የወልቭስ ግጥሚያ !

"ልክ እንደ ማትየስ ኩኛ እና ሌሎች እወነተኛ ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች አሏቸው! ጨዋታው በጣም ከባድ ይሆናል"

@BisratsportTm


ስፖርቲንግ ሊዝበን አርብ ምሸት 3ለ1 ባሸነፉበት ጨዋታ ቪክቶር ዮኬሬሽ ሀትሪክ ሰርቷል!

ዮኬሬሽ በዘንድሮው የውድድር አመት በ46 ጨዋታ 47 ግቦችን ማስቆጠር ሲችል በአጠቃላይ 57 ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።

@BisratsportTm


ፍሎሪያን ቨርትዝ የማንቸስተር ሲቲ ህልም ቢሆንም ጀርመናዊው የወደፊት ዕጣ ፈንታውን እስካሁን ድረስ አልወሰነም እናም በባየር ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ ይፈለጋል።

- ጃክ ጎውሀን

@BisratsportTm


🗣 አርቴታ ስለ ካላፊዮሪ

"ሁሉም ነገሮች በጥሩ መንገድ ከሄዱ ለፒኤስጂው ጨዋታ ይመለሳል ብዬ አስባለሁ ምናልባትም ከፒኤስጂው ጨዋታ በፊት ሊመለስ ይችላል"

"ካሁኑ ሜዳ ላይ ነው! የተለያዩ ልምምዶችን እየሰራ ነው! ሲመለስ በትክክለኛ መንገድ እና ያለምንም ችግር መመለስ መቻሉን እርግጠኛ መሆን መቻል አለብን"

@BisratsportTm


ሀቨርትዝ ለፒኤስጂው ጨዋታ ይመለሳል?

🗣 አርቴታ

"ከተጠበቀው ቀን በፊት ሊመለስ ይችል እንደሆነ ታሲዛለህ ብትለኝ አዎ አሲዛለው እልሃለው"

"በየቀኑ በሚሰራበት መንገድ እና እራሱን እንደሚገፋበት መንገድ ከሆነ ብዙ ይቆያል ብለህ አትጠብቅም"

@BisratsportTm


🗣 ኤንዞ ማሬስካ

"አሁንም ድረስ ከባለቤቶቹ እና ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሮቹ የማይናወጥ ድጋፍ እንዳለኝ ይሰማኛል"

@BisratsportTm


ዲን ሂውሰን ላይ ፍላጎት ካላቸው ክለቦች ውስጥ አንዱ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሆነ የRelevo ዘገባ ያመላክታል።

@BisratsportTm


📊 || ካስሜሮ በትናንቱ የሊዮን ጨዋታ

-120 ደቂቃ ተጫወተ

- 4 የግብ ዕድል ፈጥሯል

- 1 ትልቅ የግብ ዕድል ፈጥሯል

- 2 አሲስት ማድረግ ችሏል

- 1 ፔናልቲ ለዩናይትድ አስገኝቷል

- ሜዳ ከነበረ ከየትኛውም ተጫዋች በበለጠ 9 የአንድ ለ አንድ ፍልሚያዎችን አሸንፏል

በ9.4 ሬቲንግ የጨዋታው ኮከብ! ⭐️

@BisratsportTm


አርሰናል በዚህ አመት እስካሁን ድረስ ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ117 ሚልዮን ዩሮ ለፋይናንስ የሚውል ሽልማትን ማግኘት ችሏል።

@BisratsportTm


የተረጋገጠ❗️

ማን ዩናይትድ ወይም ቶተንሃም የአውሮፓ ሊግ ሻምፒዮን የሚሆኑ ከሆነ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 6 ክለቦች እንግሊዝን ወክለው ይሳተፋሉ።

@BisratsportTm


አሞሪም ከጨዋታው በኋላ !

"አሁን ትኩረታችንን የበለጠ የአውሮፓ ሊጉ ላይ ማድረግ አለብን! ወጣት ወጣት ተጫዋቾቻችንን በፕሪሚየር ሊግ ማሰለፍ አለብን"

@BisratsportTm


የአውሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ታውቋል !

ቶተንሀም Vs ቦዶ ግሊምት

ማንቸስተር ዩናይትድ Vs አትሌቲክ ቢልባኦ

@BisratsportTm

Показано 20 последних публикаций.