አስቶን ቪላ ዛሬ አርሰናል ለኦሌ ዋትኪንስ ያቀረበውን የ60 ሚልዮን ዩሮ ጥያቄ ውድቅ አድርጓል !
አስቶን ቪላ የዝውውር ጥያቄው የቀረበበትን ሰአት አልወደዱትም ! ምክንያቱም ወሳኝ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ስለሚጠብቃቸው ።
ምንጭ፦ ታማኙ ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@BisratSportTm
አስቶን ቪላ የዝውውር ጥያቄው የቀረበበትን ሰአት አልወደዱትም ! ምክንያቱም ወሳኝ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ስለሚጠብቃቸው ።
ምንጭ፦ ታማኙ ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@BisratSportTm