Фильтр публикаций


አሁን የካቲት 22/2017
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከቡና ምርት ጋር ተያይዞ ከእርሻ ጀምሮ እሴትን በመጨመር ገበያ እስከ ማቅረብ ድረስ ባሉ ሂደቶች ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ማሳደግ ላይ ያተኮረ ዎርክሾፕ እየተካሄደ ይገኛል፡፡


ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት፤ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ብርሃኑ ለማ (ዶ/ር) ናቸው፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር ሥራው በተጨማሪ፤ የማዕድን እና የቡና ምርት ዘርፍን ለማገዝ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል፡፡
የገዳ ሥርዓትን ለማስተዋወቅ ሥርዓተ-ትምህርት ቀርጾ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ እያስተማረ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱም፤ ዩኒቨርሲቲው የሚያከናውናቸውን ተግባራት በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኩል ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡
(ኤፍ ኤም ሲ)








የካቲት 15/2017 ዓ.ም
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎች አስመርቋል።


የካቲት 15/2017 ዓ.ም
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
የካቲት 15/2017 ዓ/ም በዋናዉ ግቢ ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል ።

Показано 8 последних публикаций.