በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11 ደረሰ!
- አንደኛው ታማሚ የ28 ዓመት ወጣት ኢትዮጵያዊ ሲሆን በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ ሀገራት ቤልጂየም እና ኔዘርላንድ ተጉዞ የነበረና መጋቢት 5/2012 ዓ/ም ከቤልጂየም ወደ ኢትዮጵያ የገባ ነው።
- ሁለተኛው ግለሰብ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን መጋቢት 10/2012 ዓ/ም ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚደረገው የመንገደኞች የሙቀት ልየታ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች በማሳየቱ በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ በማድረግ በላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks