#መጋቢት 18፣ 2012
#በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ 769 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰማ፡፡
ይሄም በአገሪቱ በቫይረሱ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ብዛት 4858 እንዳደረሰው ተሰምቷል፡፡
በአገሪቱ 64 ሺ 59 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቁ ሲሆን 9 ሺ 357 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ ማገገማቸውን ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ ያወጣው መረጃ ያሳያል፡፡
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks