𝟑𝟔𝟎 𝐂𝐫𝐲𝐩𝐭𝐨


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Букмекерство


Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto airdrops trading
around the world....
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Fikrab_Addis
............
For any Promotion 👉 @Fikrab_Addis

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Букмекерство
Статистика
Фильтр публикаций


🎁 360 Market is Open 🔔

USDT
💵

Major
⭐️

Dogs
🥷

እንዚህ ከላይ የተዘረዘሰትን መሸጥ ምትፈልጉ 👉
@Fikrab_addis 😎 ያናግሩን


Family Paws ሰኞ mining ይጠናቀቃል ምቅ ምቅ አርገት በ reactions 🙌🫡

@Crypto_360Et
@Crypto_360Et


🔔እዚህ Telelgram ቻናል ለይ 📌

ምርትና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ☄️ ለምትፈልጉ በሙሉ🙂

የ ክሪስመርስ 😊 በአልን በማሰብ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል

➡️@Fikrab_Addis ✅ በዚህ አካውንት ያናግሩን ✉️

@Crypto_360Et 👑


Paws Balance የተመለሰለት አለ ?

Aow ❤

ay 👍


Gm Family 🙌

@EtCrypto_360


🇺🇸| የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ የቀድሞ የኮንግረሱ እጩ እና የህግ ምሩቅ የሆነውን የ27 ዓመቱን ወጣት ቦ ሂንስን የክሪፕቶ ካውንስል ዋና ዳይሬክተር አድርጎ በትላንትናው ዕለት ሾሟል

@Etcrypto_360
@Etcrypto_360


የ BTC ዋጋ ሲጨምር የኛ Channel 🔽🔽 ወርዷል Fam

👉 @EtCrypto_360 📌


BTC 💸

@Etcrypto_360


Paw ሰርተነው የነበርው ታስክ ተንደገና ስንገባ ያው እንደበፊቱ ነው እዩት ገብታችሁ 😢


Paws Task ሰራላችሁ ❓

Reaction አሳዩ እስቲ Fam


✅ የሚሸጥ የ Telegram Channel

✅ High View 🔥🔥

✅ 2.5k+K Subs

✅ LINK ➾
https://t.me/Web_Airdrop_360

✅ መግዛት የሚፈልግ Dm

✅ Inbox -
@Fikrab_Addis


✨✨✨✨✨✨✨✨

💰  ክሪፕቶከረንሲ(ዲጂታል ገንዘብ)  ምንድነው

➡️  intro ገንዘብ ምንድነው

ከሰው ልጆች የጥንት ጊዜ አኗኗር ጅማሮ
💵ገንዘብ ከሰዎች ጋ የተቆራኘ ቁስ ሲሆን፤

 
🐋 ከጥንት ጀምሮ ስንመለከተው በ Cave-man Era ወይንም ሰዎች በዋሻ ውስጥ በሚኖሩበት ዘመን ሰዎች  የBARTER System ተጠቃሚ ነበሩ ማለትም አንድን እቃ በ ሌላ እቃ የመለወጥ System ነው።

➡️ ይሁን እንጂ ይህ System በሰዎች መካከል የሚደረጉ የዕቃ ዝውውሮች እኩል እና ተመጣጣኝ የሆነ አገልግሎት ባለመስጠታቸው ይህን የግብይት ስርዓት አቁመውታል ይህም ለ Modern Currency ወይንም አሁን ለምንጠቀመው ገንዘብ መወለድ ምክንያት ሆኖታል‼️

110 ም.ዓመት ላይ ሰዎች ሳንቲሞችን ለግብይት መጠቀም ጀመሩ፤

እ.ኤ.አ ከ
1️⃣6️⃣0️⃣0️⃣  - 1️⃣9️⃣0️⃣0️⃣  ደግሞ የወረቀት ብር እውቅናን አግኝቶ እስካሁን እየተጠቀምንበት ይገኛል፤

   
🔖 ModeƦn Currency
➡️የወረቀትና የሳንቲም ገንዘቦችን
➡️Credit Cards
 
➡️Digital wallets👇
          [
📱aypal,Googlepay,Amazonpay]

  እንዲሁም በሀገር ወስጥ የምናውቃቸው ልክ እንደ Telebirr ያሉ እና ተመሳሳይ ዋሌቶች ማለት ነው፤

በባንኮች እና በመንግስታት ቁጥጥር የሚደረግበት ሲሆን ይህም ማለት ሰዎች በ Modern currency ሲገበያዩ ግብይቱ ባንኩን Centralized ወይንም ማዕከላዊ ያደረገ ግብይት ነው ማለት ነው፥

➡️ ገንዘብን ለማንቀሳቀስ  ከModern Currency ይልቅ Crypto Currency ተመራጭ የሆነበት ምክንያት

✔️  የተጠቃሚዎች Account ለ ሳይበር ጥቃት በመጋለጡ

✔️ በ Digital Modern Currency ግብይት ላይ በሚፈጠሩ የ ቴክኒካል ችግሮች የክፍያ ሂደት መስተጓጎል

✔️ የCrypto ክፍያ ግብይት ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ቁጥጥር ስር የሚደረግ በመሆኑ

⭕️ይህ መግበያ ነው‼️

🌿 ነገ በ ክፍል-1 ስለ ክሪፕቶከረንሲ በስፋት የምናነሳ ይሆናል እስከዛ 👍 እያደረጋቹ

    🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲

@Etcrypto_360


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከ 4-3-3 አንዱ አድሚን በዚህ መልክ ሰርቶታል ✅

ምክሩት ☄️


🐾Paws አዲሱን ፈጥኖ በገባ Task ሰራችሁ Fam ?

የሰራ 👍
ያልሰራ ❤

@EtCrypto_360 ⭐️


🎁 Ton የሚሸልም bot ምንም ሳለፉ ስለገባችሁ ብቻ 0.0003  ton በ binance ton addres ወዳው ያስገባላችኋል እንዲሁን binance ላለው ሰው እየላካችሁ ton በመሰብሰብ ማውጣት ትችላላችሁ

ማሳሰቢያ binance acc ላለው ነው

በ video መሰረት ስሩ ቶሎ

ለመጀመር👉
Start


✈️ቴሌግራማቹን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ⚠️

ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ
cutt.ly ወይም bit.ly የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላቹ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው ።

እንደዚህ ዓይነት ሊንኮች በምታውቋቸው ሰዎች ስም ጭምር ሊላክላችሁ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ እንዳትከፍቱ።

በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ!

@Ethiocrypto_360
@Ethiocrypto_360


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Telegram Wallet አዲስ ነገር ይዞልን መቷል 👀👀

✔️ Real-Time Chart 📈📈
✔️ Daily Price Change 🕯🕯

ወደነዋል 💙💙 ቀስ በቀስ ...


🔺| ማይክሮ ስትራቴጂ በዛሬው ዕለት ግማሽ ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ 5,262 ቢትኮይን ገዝተዋል

በአሁን ሰዓት ከ444,262 በላይ ቢትኮይን በእጃቸው ይገኛል


@Ethiocrypto_360
@Ethiocrypto_360


የሚሸጥ የ Tiktok account ያላችሁ

ከ 15K+ - 60K ድረስ ያላችሁ

Inbox
📨 @Fikrab_360


የዛሬ ሳምንት 💎paws Snapshot 🏴‍☠️

Paws የተጀመረው October 28 ሲሆን December 30 Snapshot ከ2 ወራት ቆይታ ቡሃላ ይከናወናል

@Ethiocrypto_360

Показано 20 последних публикаций.