ሰሞኑን METAMASK አዲስ ቶከን Launch እንደሚያደርግ የተለያዩ መረጃዎች ሲሰራጭ ነበር፡፡
ይህን ተከትሎም $MASK የተባለ Unofficial Token Pre_market ላይ እስከ 4$ ድረስ Trade እየተደረገ ነው፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ METAMASK ከዚህ መረጃ ጋር ምንም የሚያገናኛቸው ነገር እንደሌለ እና Currently Token Launch የማድረግ እቅድ እንደሌላቸው ተናግረዋል፡፡
So, Take Care 🤝