Kiwi browser ሊዘጋ ስለሆነ እዛ ያላቹን wallet backup አርጋቹ remove አርጉት።
Hack ተደርጓ አይደለም መቀጠል ስላልቻሉ ይመስለኛል 😊
ከplay store ስለወጣ ግን update ልታገኙ ስለማትቹሉ security update እያረጉ ካልሄዱ ደግሞ ለናንተ አስከፊ ነው።
በእውነትም ከሁሉም Browser 1ኛ ነበር ከmisess ጋ ልንዳረቅ ነው🫤
@Cryptos_combo@Cryptos_combo