#tips
ብዙዎቻችሁ ልትስቁብኝ ትችላላችሁ🙈
ግን እንደኔ እስከዛሬ የተሸወደ ሰው ሊኖር ስለሚችል ይጠቅማችኋል ብዬ ነው የማሳያችሁ😂
🤦♂ምስሉ ላይ ያለውን ምን ያህሎቻችሁ አስተውላችሁ ታቃላችሁ?
☄ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቀስት የሚጠቅመው ብዙ ጊዜ የሚዘጋጁ campaignኦች ላይ multi የምትሰሩ ከሆነ ተጨማሪ deposit address ይሰጣችኋል😉
⚠️ይሄ step ሁል ጊዜ አይሰራም.....ማለትም campaignኡ ላይ uid እና emailአችን ካለ multi እንደሆነ በቀላሉ ይለዩናል።
ለብዙዎቻችሁ ትልቅ ውለታ እንደዋልኩላችሁ ተስፉ አደርጋለሁ😁እስኪ የጠቀማችሁ በreaction አሳዩኝ 🔥🔥🔥