🍏
የሁለተኛ ዙር አዲስ የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም (online)➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👾 በኢብኑል ጀዘሪይ የቁርኣን ትምህርት ማዕከል ሲሰጥ የነበረው የአንደኛው ዙር የተጅዊድ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ይቀሩታል።
👾 በሁለተኛ ዙር የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም ሊጀመር ስለሆነ ባላችሁበት ሆናችሁ ቁርኣንን በተጅዊድ መሐፈዝ ከፈለጋችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
🌟
የሚሰጡ ፕሮግራሞች👉 የቁርኣን ሒፍዝ (በተጅዊድ)
👉 የቁርኣን ነዘር (እያዩ በተጅዊድ መቅራት ለሚፈልጉ)
👉 የ "ቱሕፈቱ'ል አጥፋል(تحفة الأطفال) " ኪታብ
🔸
ፕሮግራሙ የሚጀመረውበአላህ ፍቃድ የፊታችን ሰኞ መጋቢት 1/2017 ይሆናል።
🔻
የደርስ ቀናትሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ ረቡዕ ፣ ሐሙስ ፣ ቅዳሜ
🔺 ፕሮግራሙን ሀገር ውስጥም (ኢትዮዽያ) ከሀገር ውጪም ሆኖ መሳተፍ ይቻላል።
🔺 ፕሮግራሙን ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ከመርከዙ ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል።
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመመዝገብ🌐የቴሌግራም አድራሻ 🎴
@Ibnuljezeriy11✈️
https://t.me/ibnunekir 👈