DREAM SPORT ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የእለቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች በተለያዩ የአውሮፓ ውድድሮች

በአራዳ ፌሽታ ይዝናኑ

Join us on

arada.bet


ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ የሚያደርጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇




ራሽፎርድ ደስተኛ ይመስላል

ዛሬ ሻምፕዮንስ ሊግ ይጫወታል 🇪🇺

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2 አመታት በፊት ወደ ኢራን በሄደበት ወቅት አንዲት አካል ጉዳተኛ የሆነች እንስት በእግሯ ሮናልዶን በመሳል ውብ ምስል በስጦታ ታቀርብለታለች።

በዚህ የተደሰተው ሮናልዶም የፈረመበትን 7 ቁጥር ማልያውን በስጦታ ካበረከተላት በኃላ ጉንጯን ይስማታል።

ታዲያ በኢራን ህግ ሚስቱ ያለሆነች ሴትን ጉንጯንም ቢሆን የሳመ ሰው እስራት እና 99 ጊዜ ግርፋት ይፈፅምበታል።

ይህ ህግ እንዳይፈፅምበት የፈራው ሮናልዶም ክለቡ አልናስር ወደ ኢራን ሲጓዝ መቅረትን መርጧል።የክለቡ አሰልጣኝ ሮናልዶ ወደ ኢራን ያልተጓዘው በአካል ብቃት ችግር ነው ቢሉም እውነታው ግን ይህ እነደሆነ እየተዘገበ ነው።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


በሩኒ ንግግር የተበሳጨው አሞሪም እንዲህ ይላል 🗣

"ምንም የአሰልጣኝነት ታሪክ የሌለው ሰው ፣ ላሰልጥን ብሎ ክለብ ማውረድ ስራው የሆነ ሰው እንዴት ስለ እኔ ሊያወራ ይችላል። ባንድ ወቅት እግር ኳስ እንዳቆምኩኝ ቴሌቪዥን ላይ ተንታኝ ሆኜ ነበር ። በጣም ቀላሉ ስራ መተንተን ነው ። " ሩበን አሞሪም ለዋይኒ ሩኒ የሰጠው ምላሽ ነው።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


አሞሪም የመልስ ምት ሰጥቷል :-

" አዎ የዋህ ልሆን እችላለሁ ግን እኔ በ 40 አመቴ እዚህ የዩናይትድ አሰልጣኝ ነኝ "

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 FORCE30 ብለው ያስገቡና 30 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=7
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +2519410211


ዋይን ሩኒ ሩበን አሞሪም የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ነው ምንፈልገው ስለማለቱ 🗣

" አሞሪም የዋህ ነገር ነው "

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🔵🔴🌪️ ባርሴሎና በ 2025

🏟️ 15 ጨዋታዎች
✅ 12 ድሎች
🟰 3 አቻ
0️⃣ 0 ሽንፈቶች
🔮 52 ግቦች አስቆጠሩ

…በሁሉም ውድድሮች አልተሸነፉም

" SHARE " | @DREAM_SPORT


አርሰናል በክረምቱ ቪክተር ኦሲምሄንን ለማስፈረም ኢላማቸው ውስጥ አስገብተዋል

የ £62 ሚልየን ፓውንድ የውል ማፍረሻው ተጫዋቹን ከ ኢሳክ እና ቤንጃሚን ሴሽኮ የተሻለ በዋጋው ተመጣጣኝ ያደርገዋል ።

(yagosabuncuoglu)

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ካሪም ቤንዜማ 🗣

" ያለፈውን ባሎንዶር እንደ ቪኒሽየስ የሚገባው ተጫዋች አልነበረንም "

" SHARE " | @DREAM_SPORT


BREAKING 🚨

ፌዴ ቫልቨርዴ ለ ዛሬው የአትሌቲኮ ጨዋታ ወደ ስብስቡ ተመልሷል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | 🇧🇪 ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ 🇬🇧
05:00 | 🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸
05:00 | 🇳🇱 ፒኤስቪ ከ አርሰናል 🇬🇧
05:00 | 🇩🇪 ዶርትሙንድ ከ ሊል 🇫🇷

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🥇 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

ኖቲንግሃም 1-1 ኢፕስዊች
ፔናሊቲ [ 5-4]

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

PP | ቪያሪያል ከ ኢስፓኞል

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ጁቬንቱስ 2-0 ቬሮና

" SHARE " | @DREAM_SPORT


sabina visa and travel advisors
Australia work visa
አውስትራሊያ የሥራ ቪዛ
መሥፈርቶች
የታደሰ ፖስፖርት
እድሜ ከ 18_35
የትምህርት ደረጃ: Highschool እና ከዛ በላይ
የስራወቹ አይነት
የኮንስትራክሽን ሥራዎች
የግብርና ሥራዎች

ደሞዝ በሰአት ከ25-35 ዶላር
አኮሜዴሽን ያለው
የጤና ኢንሹራንስ ያለው
ከ 2 አመት በኋላ የመኖሪይ ፍቃድ ማግኘት የምትችሉበት እና ቤተሰባችሁን የምትወስዱብት እድልም ይፈጥራል

ፕሮሰስ ግዜ ከ 2-3 ወር ይፈጃል
የመሳካት እድሉ ከ 95%በ ላይ

   በተጨማሪ
ካናዳ፡ አሜሪካ፡ አውስትራሊያ ፡አውሮፓ ወይስ ወደ በሌሎች አለም ሀገራት
የስራ ቪዛ
የቢዝነስ ቪዛ
የቤተሰብ ቪዛ
የትምህርት ቪዛ
የጉብኝት ቪዛ
የህክምና ቪዛ
የተለያዩ ሁነቶች ላይ ለመታደም የሚያገለግል ቪዛ የማማከር አገልግሎቶች

  ለበለጠ መረጃ

@Sabinavisa2

🤳ስልክ  ቁጥራችን 0927555551/2/3/4/7/8

Website

https://sabina.et/

👉 ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
👉 ሃያ ሁለት ታውን ስኩዬር ህንፃ 6ኛ ቢሮ ቁጥር 602

እንዲሁም በ ሀዋሳ ቱሩፋት ወርቁ ቡቼ ታወር ፊት ለፊት አዲስ የ ገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ከታላቅ አክብሮት ጋር   !!!

https://t.me/sabinaadvisor


የእንግሊዝ 5ተኛ ዙር የኤፌ ጨዋታ

          ⏰ ተጠናቀቀ'

🇬🇧 ኖቲንግሃም  1- 1 ኢፒስዊች🇬🇧
                       [ 5-4 ]

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ኔይማር ስለ ሳላህ 🗣

" ዘንድሮ በጣም ጥሩ ነው፣ ከሱ የተሻለ ባሎንዶር የሚገባው ተጫዋች አለ ብዬ አላስብም " ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT


This brighton comeback 🥶

" SHARE " | @DREAM_SPORT


የፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ፓውሎ ፎኔስካ የሰባት ወራት ቅጣት ተላለፈባቸው።

ሊዮን ብሬስትን 2 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ ፓውሎ ፎኔስካ ባለቀ ሰአት ፔናሊቲ ሊሰጠን ይገባ ነበር በሚል ዳኛው ሚሎት ጋር ግንባር ለግንባር ተገናኝተው በቁጣ በመጮሃቸው በቀይ ካርድ መውጣታቸው ይታወሳል።

ዳኛውን እና አሰልጣኙን የገላገላቸው የሊዮኑ አማካኝ ቶሊሶ ነበር። ከጨዋታው በኋላ ይቅርታ ቢጠይቁም ከሰባት ወራት ቅጣት ግን ሊያመልጡ አልቻሉም ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT

Показано 20 последних публикаций.