የተወደዳችሁ #የ1ኛ_አመት_ተማሪዎች ዛሬ mid ፈተና እንደምትጀምሩ ይታወቃል በብዙ እየረዳ፣እየደገፈ ለዚህ ቀን ያበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
ዛሬ ለምትጀምሩት mid Examination እንደሚገባ ስትዘጋጁ እንደቆያችሁ እናስባለን።
መከናወንን የሚሰጥ ፣ በማስተዋል እና በጥበብ መንፈስ የሚሞላ የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ይሁን።
እግዚአብሔር አምላክ በድካማችሁ ፍሬ ይባርካችሁ። ተከናወኑ 🙌
Melakam fetena🥰🥰🥰
ዛሬ ለምትጀምሩት mid Examination እንደሚገባ ስትዘጋጁ እንደቆያችሁ እናስባለን።
መከናወንን የሚሰጥ ፣ በማስተዋል እና በጥበብ መንፈስ የሚሞላ የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ይሁን።
እግዚአብሔር አምላክ በድካማችሁ ፍሬ ይባርካችሁ። ተከናወኑ 🙌
Melakam fetena🥰🥰🥰