ታላቅ ብስራት ለዲን ተማሪዎች
ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ኸልቁ አፍዓል አል'ዒባድ እና ሶሂህ አል-ቡኻሪ
ሁለቱም ኪታቦች
ሐሙስ ከዙሁር በኋላ እና ጁምዓ እለት፣ የጁምዓ ሶላት ከተሰገደ በኋላ የሚቀሩ መሆኑን ስናበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው!!
ደርሱ የሚሰጠው:- በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ነው