በሌሊት ዘንቢል ይዞ ለቅርጫ መንከራተት ቀረ❗️
በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ከሚት ሲቲ የበዓል ቅርጫ እስከ ቅዳሜ 12 ሰዓት ድረስ ይዘዙ።
ሙሉ ቅርጫ 👉13 ሺህ ብር
ግማሽ ቅርጫ 👉7ሺህ ብር
በተጨማሪም የበግ እና የዶሮ ስጋ እንደምርጫዎ ተዘጋጅቶሎታል።
የትኛውም የአዲስ አበባ ስፍራዎች ላይ ዴሊቨሪ አለ።
❗️የዴሊቨሪው ቀን የሚሆነው እሁድ የበዓሉ ዕለት ጠዋት ሲሆን አልያም በአካል ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤቱ ፊትለ ፊት ከሚገኝው ሚት ሲቲ መረከብ ይችላሉ ።
📆 እስከ ዛሬ 12 ሰአት ድረስ ብቻ ማዘዝ ይቻላል::
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ! መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/downloadመልካም በዓል
ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ!
#DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #holiday #fasika #የበዓልገበያ